1 Kings 18:46 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኢድ እግዚኣብሄር ድማ ኣብ ልዕሊ ኤልያስ ነበረት። ሕቝኡ ኣሲሩ ድማ ኣብ ቅድሚ ኣከኣብ ክሳዕ መእተዊ ይዝርኤል ጐየየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እጅ በኤ​ል​ያስ ላይ ነበ​ረች፤ ወገ​ቡ​ንም ታጥቆ ወደ ኢይ​ዝ​ራ​ኤል እስ​ኪ​ገባ ድረስ በአ​ክ​ዓብ ፊት ይሮጥ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔርም እጅ በኤልያስ ላይ ነበረች፤ ወገቡንም አሸንፍጦ ወደ ኢይዝራኤል እስኪገባ ድረስ በአክዓብ ፊት ይሮጥ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታም ኃይል በኤልያስ ላይ ወረደ፤ ኤልያስም ልብሱን በወገቡ ዙሪያ ጠበቅ አድርጎ በመታጠቅ እስከ ኢይዝራኤል መግቢያ በር ድረስ በአክዓብ ፊት ቀድሞ ይሮጥ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳ ዎልቃይ ኤላሳ ቦላ ዎዳ፤ ኤላስ ካባ ሳቂያን ፑደ ስርቂደ፥ እዝራኤላ ካታማ ጋካናዉ አካባፐ ስንቲደ ዎጼዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaa wolk'k'ay Eelaasa bolla wod'd'eedda; Eelaasi kaabbaa sak'k'iyaan pude sirk'k'iide, Iziraa'eela katamaa gakkanaw Akaabappe sintsatiide wos's'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA wolqqay Eelaasa bolla wodhdhides; Eelaasi ba may7o pude marxxidi Izra7eele katama gakkanaas Akaabeppe sinththan sinththan woxxides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ዎልቃይ ኤላሳ ቦላ ዎዴስ፤ ኤላሲ ባ ማይኦ ፑዴ ማርጺዲ ኢዝራኤሌ ካታማ ጋካናስ ኣካቤፔ ሲንን ሲንን ዎጺዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳ ዎልቃይ ኤልያሳ ቦላ ዎስ። ኤልያስ ባ ማኡዋ ፄሳን ፑደ ስቅድ፥ እዝራኤላ ካታማ ጋካናዉ አካባ ስንን ዎፅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaa wolqay Eeliyaasa bolla wodhis. Eeliyaasi ba ma7uwa xeessan pude siqidi, Izra7eela katamaa gakanaw Akaaba sinthan woxis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእግዚአብሔርም ኀይል በኤልያስ ላይ ወረደ፤ ኤልያስም ልብሱን ከፍ አድርጎ በቀበቶው ካጠበቀ በኋላ፣ እስከ ኢይዝራኤል ድረስ አክዓብን ቀድሞት ሮጠ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእግዚአብሔርም ኀይል በኤልያስ ላይ ወረደ፤ ኤልያስም ልብሱን በወገቡ ዙሪያ ጠበቅ አድርጎ በመታጠቅ እስከ ኢይዝራኤል መግቢያ በር ድረስ በአክዓብ ፊት ቀድሞ ይሮጥ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢድ እግዚኣብሄር ከዓ ኣብ ልዕሊ ኤልያስ ነበረት፤ ሕቘኡ ተዓጢቑ ድማ ኽሳዕ እቲ ንይዝርኤል ዝኣቱ፥ ቀቅድሚ ኣክኣብ ይጐዪ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ኢድ እግዚኣብሄር ከኣ ኣብ ልዕሊ ኤልያስ ነበረት እሞ፡ ሕቜኡ ተዐጡቑ፡ ክሳዕ እቲ ንይዝርኤል ዜእቱ፡ ቀቅድሚ ኣከኣብ ይጐዪ ነበረ።