1 Kings 18:39 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሉ እቲ ህዝቢ ምስ ረኣዮ ድማ፡ ብገጾም ተደፊኦም፡ እግዚኣብሄር፡ ንሱ ኣምላኽ እዩ! እግዚኣብሄር፡ ንሱ ኣምላኽ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሕዝ​ቡም ሁሉ ያን ባዩ ጊዜ በግ​ን​ባ​ራ​ቸው ተደ​ፍ​ተው፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእ​ው​ነት እርሱ አም​ላክ ነው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እርሱ አም​ላክ ነው” አሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሕዝቡም ሁሉ ያንን ባዩ ጊዜ በግምባራቸው ተደፍተው። እግዚአብሔር እርሱ አምላክ ነው አሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰዎቹም ይህን ባዩ ጊዜ በግንባራቸው መሬት ላይ ተደፍተው በመደነቅ “ጌታ አምላክ ነው! እውነተኛ አምላክ እርሱ ብቻ ነው!” አሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሳይ ኡባይ ሄዋ በኤዳ ዎደ፥ ባረንቱ ዴሙዋን ጉፋኒደ፥ “መና ጎዳይ ጾሳ! መና ጎዳ ጻላላይ ጾሳ!” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Asay ubbay hewaa be'eedda wode, barenttu deemuwaan guufanniide, «Med'inaa Goday S'oossaa! Med'inaa Godaa s'alaalay S'oossaa!» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Asay ubbay hessa be7ida wode gufannidi, «GODAY Xoossaa! GODAY izi xalla tumu Xoossaa!» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሳይ ኡባይ ሄሳ ቤኢዳ ዎዴ ጉፋኒዲ፥ «ጎዳይ ጾሳ! ጎዳይ ኢዚ ጻላ ቱሙ ጾሳ!» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሳ ኡባይ ሄሳ በእዳ ዎደ፥ ባንታ ሶምኦራ ሳአን ጉፋንድ፥ “ጎዳይ ፆሰ! ጎዳ ፃላል ፆሰ!” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asa ubbay hessa be7ida wode, banta som7ora sa7an gufannidi, “Goday Xoosse! Godaa xalaali Xoosse!” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሕዝቡም ሁሉ ይህን ሲያዩ፣ በግንባራቸው ተደፍተው፣ “አምላክ እግዚአብሔር እርሱ እውነተኛ ነው! እግዚአብሔር እርሱ እውነተኛ አምላክ ነው!” አሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰዎቹም ይህን ባዩ ጊዜ በግንባራቸው መሬት ላይ ተደፍተው በመደነቅ “እግዚአብሔር አምላክ ነው! እውነተኛ አምላክ እርሱ ብቻ ነው!” አሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም እቶም ህዝቢ ኸዓ ነዙይ ምስ ረአዩ፥ ብገፆም ተደፊኦም “እግዚኣብሄር፥ ንሱ እዩ ኣምላኽ! እግዚኣብሄር፥ ንሱ እዩ ኣምላኽ!” በሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዘለዉ እቶም ህዝቢ ኸኣ ነዚ ምስ ረኣዩ፡ ብገጾም ተደፊኦም፡ እግዚኣብሄር ንሱ እዩ እምላኽ፡ እግዚኣብሄር ንሱ እዩ ኣምላኽ፡ በሉ።