1 Kings 18:31 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኤልያስ ድማ ብቝጽሪ እቶም ቃል እግዚኣብሄር ዝመጸሎም ነገድ ደቂ ያእቆብ፡ ስምካ እስራኤል ኪኸውን፡ ዓሰርተው ክልተ ኣእማን ወሰደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኤልያስም፦ ስምህ እስራኤል ይሆናል የሚል የእግዚአብሔር ቃል እንደ ደረሰለት እንደ እስራኤል ልጆች ነገድ ቍጥር ዐሥራ ሁለት ድንጋዮችን ወሰደ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኤልያስም። ስምህ እስራኤል ይሆናል የሚል የእግዚአብሔር ቃል እንደ ደረሰለት እንደ ያዕቆብ ልጆች ነገድ ቍጥር አሥራ ሁለቱን ድንጋዮች ወሰደ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ከዚያ በፊት “እስራኤል” ብሎ ከሰየመው ከያዕቆብ በተወለዱት በዐሥራ ሁለቱ ነገዶች ስም ዐሥራ ሁለት ድንጋዮች ወሰደ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳ ቃላይ ያቆባኮ ዪደ፥ “ነ ሱንይ እስራኤልያ ግዳናዋ” ያጊደ ኦዴዳ ያቆባ ናና ዛራቱዋ ፓይዱዋዳን ኤላስ ታማነ ላኡ ሹቻቱዋ አኬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaa k'aalay Yaak'oobakko yiide, «Ne suntsay Israa'eeliyaa gidanawaa» yaagiide odeedda Yaak'ooba naanaa zaratuwaa payduwaadan Eelaasi tammanne laa"u shuchchatuwaa akkeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA qaalay Yaaqoobekko yiidi, «Ne sunththi Isra7eele geetettana» giidi yootida Yaaqoobe nayta qommota qoodan Eelaasi tammanne nam7u shuchchata ekkides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ቃላይ ያቆቤኮ ዪዲ፥ «ኔ ሱን ኢስራኤሌ ጌቴታና» ጊዲ ዮቲዳ ያቆቤ ናይታ ቆሞታ ቆዳን ኤላሲ ታማኔ ናምኡ ሹቻታ ኤኪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳ ቃላይ ያይቆባኮ፥ “ነ ሱንይ እስራኤለ ግዳና” ያግድ ኦድዳ፥ ያይቆባ ናይታ ኮቻታ ታይቡዋን ታማነ ናምኡ ሹቻታ ኤክስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaa qaalay Yayqoobako, “Ne sunthay Isra7eele gidana” yaagidi odida, Yayqooba nayta kochata taybuwan tammanne nam7u shuchata ekis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ኤልያስ፣ “ስምህ እስራኤል ይባላል” ተብሎ የእግዚአብሔር ቃል በመጣለት በያዕቆብ ልጆች ነገድ ቍጥር ልክ ዐሥራ ሁለት ድንጋይ ወስዶ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ከዚያ በፊት “እስራኤል” ብሎ ከሰየመው ከያዕቆብ በተወለዱት በዐሥራ ሁለቱ ነገዶች ስም ዐሥራ ሁለት ድንጋዮች ወሰደ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኤልያስ ድማ፥ ሽምካ እስራኤል ክበሃል እዩ፥ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ዝመፀሉ ያእቆብ፥ ከም ቍፅሪ ነገዳት ደቂ ያእቆብ፥ ዓሰርተ ኽልተ እምኒ ወሰደ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኤልያስ ድማ ከም ቊጽሪ ነገዳት ደቂ ያእቆብ፡ ዓሰርተው ክልተ ስምካ፡ ኢሉ ቓል እግዚኣብሄር ዝመጾ እዩ። |