1 Kings 18:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ድሕሪ ብዙሕ መዓልትታት ድማ ኣብ ሳልሳይ ዓመት ቃል እግዚኣብሄር ናብ ኤልያስ መጸ እሞ፡ ኪድ ንኣከኣብ ኣርኣዮ። ኣብ ምድሪ ድማ ዝናም ከዘንብ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከብዙ ቀንም በኋላ በሦስተኛው ዓመት፥ “ሂድ ለአክዓብ ተገለጥ፤ በምድር ላይም ዝናም እሰጣለሁ” የሚል የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤልያስ መጣ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከብዙ ቀንም በኋላ በሦስተኛው ዓመት። ሂድ፥ ለአክዓብ ተገለጥ፥ በምድር ላይም ዝናብ እሰጣለሁ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤልያስ መጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከብዙ ጊዜ በኋላ በሦስተኛው ዓመት ጌታ ኤልያስን “ሄደህ ራስህን ለንጉሥ አክዓብ ግለጥለት፤ እኔም በምድር ላይ ዝናብን አዘንባለሁ” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እራይ ዮደፐ ሄዘን ላይን፥ ኡንደና አግናይ አና መና ጎዳይ ኤላሳ፥ “ባ፤ ካትያ አካባዉ ቤታ። ታን ሀ ቢታን እራ ቡክሳና” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iray d'ayoodeppe heezzentso laytsan, unddenna aginay aad'd'ina Med'inaa Goday Eelaasa, «Ba; Kaatiyaa Akaabaw beetta. Taani ha biittan iraa bukissana» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iray dhayoosofe heedzdzanththo layththan, daro wodeppe guyen GODAY Eelaasa, «Baada Kawo Akaabes qoncca. Tani ha biittaa bolla ira bukisana» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢራይ ዮሶፌ ሄን ላይን፥ ዳሮ ዎዴፔ ጉዬን ጎዳይ ኤላሳ፥ «ባዳ ካዎ ኣካቤስ ቆንጫ። ታኒ ሃ ቢታ ቦላ ኢራ ቡኪሳና» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እር ቡኮና አግን ሄን ላይን፥ ጎዳይ ኤልያሳኮ፥ “ባዳ ካዋ አካባስ ቆንጫ። ታ ቢታን እራ ቡክሳና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iri bukonna aggin heedzantho laythan, Goday Eeliyaasako, “Bada kawa Akaabas qonca. Ta biittan ira bukisana” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከብዙ ጊዜ በኋላም በሦስተኛው ዓመት እንዲህ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ለኤልያስ መጣለት፤ “ሄደህ ለአክዓብ ተገለጥ፤ እኔም በምድሪቱ ላይ ዝናብ አዘንባለሁ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከብዙ ጊዜ በኋላ በሦስተኛው ዓመት እግዚአብሔር ኤልያስን “ሄደህ ራስህን ለንጉሥ አክዓብ ግለጥለት፤ እኔም በምድር ላይ ዝናብን አዘንባለሁ” አለው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪ ነዊሕ ጊዜ፥ በታ ሳልሰይቲ ዓመት፥ ንኤልያስ “ኬድካ ንኣክኣብ ተርኣዮ እሞ፥ ኣነ ድማ ንምድሪ ዝናም ከዝንመላ እየ” ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናብ ኤልያስ መፀ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኰነ ድማ፡ ድሕሪ ነዊሕ ጊዜ በታ ሳልሰይቲ ዓመት ንኤልያስ፡ ኬድካ ንኣከኣብ ተርኣዮ እሞ፡ ንምድሪ ዝናም ከዝንመላ እየ፡ ዚብል ቃል እግዚኣብሄር መጾ። |