1 Kings 17:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ኳዃት ድማ ንግሆ እንጌራን ብልዕን፡ ምሸት ድማ እንጌራን ብልዕን ኣምጽኡሉ። ካብቲ ሩባ ድማ ሰተየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ቁራ​ዎ​ችም በየ​ጥ​ዋ​ቱና በየ​ማ​ታው እን​ጀ​ራና ሥጋ ያመ​ጡ​ለት ነበር፤ ከፈ​ፋ​ውም ይጠጣ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ቍራዎቹም በየጥዋትና በየማታው እንጀራና ሥጋ ያመጡለት ነበር፤ ከወንዙም ይጠጣ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከወንዙም ውሃ ጠጣ፤ ቁራዎችም ዘወትር ጧትና ማታ እንጀራና ሥጋ ያመጡለት ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዎንታነ ኦማርስ ቁራቱ ኡክነ አሹዋ ኤላሳዉ አሂኖ፤ ሃካ ሻፋፐ ኡሼ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Wonttanne omarssi k'uuratuu ukitsaanne ashuwaa Eelaasaw ahiino; haatsaakka shaafaappe ushee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Maaladonne omars quuroti ukeththinne asho Eelaasas ehida; haaththika he shaafappe uyishe de7ides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማላዶኔ ኦማርስ ቁሮቲ ኡኬኔ ኣሾ ኤላሳስ ኤሂዳ፤ ሃካ ሄ ሻፋፔ ኡዪሼ ዴኢዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎንታነ ኦማርስ ቁሮት ኡይነ አሾ ኤልያሳስ ኤሆሶና፤ እ ሻፋፐ ሃ ኡይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Wontanne omarsi quuroti uythinne asho Eeliyaasas ehoosona; I shaafape haathe uyis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ቍራዎችም ጧትና ማታ እንጀራና ሥጋ ያመጡለት ነበር፤ ውሃም ከወንዙ ይጠጣ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከወንዙም ውሃ ጠጣ፤ ቊራዎችም ዘወትር ጧትና ማታ እንጀራና ሥጋ ያመጡለት ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ኳዃት ድማ ንግሆን ምሸትን እንጀራን ስጋን የምፅኡሉ ነበሩ፤ ካብቲ ሩባ ኸዓ ይሰቲ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ኳዃት ድማ ብጊሓት እንጌራን ስጋን፡ ምሸትውን እንጌራን ስጋን የምጽኡሉ ነበሩ፡ ካብቲ ርባ ኸኣ ይሰቲ ነበረ።