1 Kings 17:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንእግዚኣብሄር ጸዊዑ ድማ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኸይ፡ ነታ ኣነ ጓና ኮይነ ዝሓድረላ መበለት ንወዳ ብምቕታል ጕድኣት ኣምጺእካላዶ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኤልያስም፥ “እኔ በቤቷ ያደርሁ የዚች መበለት ምስክርዋ ጌታዬ ሆይ፥ ልጅዋን በመግደልህ ክፉ አድርገህባታልና ወዮልኝ!” ብሎ ጮኸ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ እግዚአብሔርም። አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ ልጅዋን በመግደልህ ይህችን ትቀልበኝ የነበረቺቱን ባልቴት እንዲህ ደግሞ አስጨነቅኻትን? ብሎ ጮኸ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚህ በኋላ ኤልያስ ድምፁን ከፍ በማድረግ “ጌታ አምላኬ ሆይ! ስለምን በዚህች ባሏ በሞተባት ሴት ላይ ይህን የመሰለ አሠቃቂ ነገር አደረግህ? እርሷ እኔን በማስተናገድ ታላቅ ቸርነት አድርጋልኛለች፤ ታዲያ አንተ ስለምን ልጇ እንዲሞት አደረግህ?” ሲል ጸለየ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያቲደ መና ጎዳዉ ሀዋዳን ያጊደ ዋሴዳ፤ “አቤት መና ጎዳዉ፥ ታ ጾሳዉ፥ ቃይ ሀ ታን ደእያ ምሽራት አምአት ናኣ ዎደ፥ እ ቦላካ መቱዋ አያይ?” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatiide Med'inaa Godaw hawaadan yaagiide waasseedda; «Abeet Med'inaa Godaw, ta S'oossaw, k'ay ha taani de'iyaa mishiratti am"atti na'aa wod'aade, I bollakka metuwaa ayay?» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtidi GODAAS, «Abeet GODAWU, ta Xoossawu, qasse hanno tani izikkon de7iza am7e mishiray naaza wodhada izi bollaka meto ehay?» giidi waassides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲዲ ጎዳስ፥ «ኣቤት ጎዳዉ፥ ታ ጾሳዉ፥ ቃሴ ሃኖ ታኒ ኢዚኮን ዴኢዛ ኣምኤ ሚሺራይ ናዛ ዎዳ ኢዚ ቦላካ ሜቶ ኤሃይ?» ጊዲ ዋሲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያትድ ጎዳኮ ሀይሳዳ ያግድ ዋስስ፤ “አቤት ጎዳዉ፥ ታ ፆሳዉ፥ ሀ ታኒ ደእያ አምኤ ናኣ ዎዳ፥ ሀይሳ መላ መቶ እ ቦላ አይስ ኤሀይ?” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaatidi Godaako haysada yaagidi waassis; “Abeeti Godaw, ta Xoossaw, ha taani de7iya am7e na7aa wodhada, haysa mela meto I bolla ayis ehay?” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም፣ “አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ፤ ልጇን እንዲሞት በማድረግ ተቀብላ በምታስተናግደኝ በዚህች መበለት ላይም መከራ ታመጣባታለህን?” ብሎ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ኤልያስ ድምፁን ከፍ በማድረግ “እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ! ስለምን በዚህች ባልዋ በሞተባት ሴት ላይ ይህን የመሰለ አሠቃቂ ነገር አደረግህ? እርስዋ እኔን በማስተናገድ ታላቅ ቸርነት አድርጋልኛለች፤ ታዲያ አንተ ስለምን ልጅዋ እንዲሞት አደረግህ?” ሲል ጸለየ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ኤልያስ “ኦ እግዚኣብሄር ኣምላኸይ፥ ስለ ምንታይ ነዛ ኣነ ምስኣ ብእንግድነት ዝነብር ዘለኹ መበለት ወዳ ብምቕታል ክፉእ ኣውረድካላ?” ኢሉ ናብ እግዚኣብሄር ተማህለለ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ንሱ፡ ዎ እግዚኣብሄር ኣምላኸይ፡ ነዛ ኣነ ምስኣ ብግሽነት ዝነብር ዘሎኹ መበለት ወዳ ብምቕታልዶ ኽፉእ ገበርካያ፡ኢሉ ናብ እግዚኣብሄር ተማህለለ። |