1 Kings 17:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ፡ ከምዚ በለቶ፦ ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ህያው፡ ኣብ በርሚል ሓርጭ ኣጻብዕቲ ሓርጭ፡ ኣብ ዕትሮ ሒደት ዘይቲ ደኣ እምበር፡ ቅጫ የብለይን። እንሆ ድማ ክልተ በትሪ ኣኪበ ኣትየ ንዓይን ንወደይን ከዳልወልና፡ ክንበልዖምን ክንመውትን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሴትየዋም፥ “አምላክህ ሕያው እግዚአብሔርን! በማድጋ ካለው ከእፍኝ ዱቄት በማሰሮም ካለው ከጥቂት ዘይት በቀር እንጀራ የለኝም፤ እነሆም፥ ጥቂት እንጨት እሰበስባለሁ፤ ሄጄም ለእኔና ለልጄ እጋግረዋለሁ፤ በልተነውም እንሞታለን” አለችው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርስዋም። አምላክህ ሕያው እግዚአብሔርን! በማድጋ ካለው ከእፍኝ ዱቄት፥ በማሰሮም ካለው ከጥቂት ዘይት በቀር እንጀራ የለኝም፤ እነሆም፥ ገብቼ ለእኔና ለልጄ እጋግረው ዘንድ በልተነውም እንሞት ዘንድ ጥቂት እንጨት እሰበስባለሁ አለች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሷም እንዲህ ስትል መለሰችለት፤ “ምንም እንጀራ እንደሌለኝ በአምላክህ በሕያው ጌታ ስም እምላለሁ፤ በዱቄት ዕቃዬ ውስጥ ካለችው ከአንድ እፍኝ ዱቄትና በማሰሮዬ ውስጥ ካለችው ከጥቂት የወይራ ዘይት በቀር ምንም የለኝም፤ ወደዚህ የመጣሁት ትንሽ እንጨት ለቃቅሜ ወደ ቤቴ በመመለስ ይህችኑ ያለችኝን ትንሽ ዱቄት ለልጄና ለእኔ ለመጋገር ነው፤ ይህችም የመጨረሻ ምግባችን ናት፤ ከዚያም በኋላ በራብ ከመሞት አንተርፍም።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ምሽራታ አዉ፥ “መና ጎዳይ ነ ጾሳይ ኤሮ! ታዉ ኡክይ ባዋ። ታዉ ኦቱዋን እት ኩቻ ሊነ ጻሩዋን ጉ ዛይተ ጻላላይ ደኤ። ታን ሀዋ ዬዳዌ ጉ ም ምጻደ፥ ሶ ስማደ፥ ህኖካ ታዉነ ታ ናአዉ እት ገደ ኡካናሳነ ሚደ ሀይቃናሳ” ያጋዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Mishirata aw, «Med'inaa Goday ne S'oossay ero! Taw ukitsay baawa. Taw otuwaan itti kuuchcha d'iiliinne s'aaruwaan guutsa zayite s'alaalay de'ee. Taani hawaa yeeddawe guutsa mitsaa mis'aade, soo simmaade, hinnokka tawunne ta na'aw itti gede uukkanaassanne miide hayk'k'anaassa» yaagaaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin maccassaya izas, «GODAA ne Xoossay beyiin taas oton diza kuphpha dhiilleyfenne xaaron diza guuththa zayteyppe attiin haray aykkoyka deenna. Tani hayssa yiday guuththa mith mixa soo simmada hinnoka taninne ta naazi issito uukki miidi hayqqanaassa» gadus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ማጫሳያ ኢዛስ፥ «ጎዳ ኔ ጾሳይ ቤዪን ታስ ኦቶን ዲዛ ኩጳ ሌይፌኔ ጻሮን ዲዛ ጉ ዛይቴይፔ ኣቲን ሃራይ ኣይኮይካ ዴና። ታኒ ሃይሳ ዪዳይ ጉ ሚ ሚጻ ሶ ሲማዳ ሂኖካ ታኒኔ ታ ናዚ ኢሲቶ ኡኪ ሚዲ ሃይቃናሳ» ጋዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ማጫስያ ዛራዳ፥ “ጎዳይ፥ ነ ደኦ ፆሳይ ኤሮ! ታዉ ኡይ ባዋ። ታዉ ኦቶን እስ ኩጫ ለይነ ጉ ዛይተ ፃላል ፃሮን ደኤስ። ታኒ ሀይሳ ይዳይ ጉ ም ምፃዳ፥ ሶ ስማዳ፥ ህኖ ታዉነ ታ ናኣስ እስ ቶሆ ኡክድ ምድ ሀይቃና” ያጋሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Maccasiya zaarada, “Goday, ne de7o Xoossay ero! Taw uythi baawa. Taw oton issi kuuca dhiilleynne guutha zayte xalaali xaaron de7ees. Taani haysa yiday guutha mithi mixada, soo simmada, hinno tawunne ta na7aas issi toho uukidi midi hayqana” yaagasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሷም መልሳ፣ “አምላክህን ሕያው እግዚአብሔርን! በማድጋ ካለው ዕፍኝ ዱቄትና በማሰሮ ካለው ጥቂት ዘይት በቀር ምንም የለኝም። እነሆ፤ ለራሴና ለልጄ ምግብ አዘጋጅቼ በልተን እንድንሞት ጭራሮ ለቃቅሜ ወደ ቤት ልወስድ ነው” አለችው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርስዋም እንዲህ ስትል መለሰችለት፤ “ምንም እንጀራ እንደሌለኝ በአምላክህ በሕያው እግዚአብሔር ስም እምላለሁ፤ በዱቄት ዕቃዬ ውስጥ ካለችው ከአንድ እፍኝ ዱቄትና በማሰሮዬ ውስጥ ካለችው ከጥቂት የወይራ ዘይት በቀር ምንም የለኝም፤ ወደዚህ የመጣሁት ትንሽ እንጨት ለቃቅሜ ወደ ቤቴ በመመለስ ይህችኑ ያለችኝን ትንሽ ዱቄት ለልጄና ለእኔ ለመጋገር ነው፤ ይህችም የመጨረሻ ምግባችን ናት፤ ከዚያም በኋላ በራብ ከመሞት አንተርፍም።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሳ ኸዓ “ብዘይ ሕፍኒ ሕሩጭ ኣብ ዕትሮ፥ ቁሩብ ዘይቲ ኸዓ ኣብ መቐርሰሚቶ፥ እንጀራ ኸም ዘይብለይ፥ ብህያው እግዚኣብሄር ኣምላኽካ እምሕል ኣለኹ። እኒሀኹ ኸዓ ቑሩብ ዕንፀይቲ እኣሪ ኣለኹ፤ ኣትየ ድማ ንኣይን ንወደይን ክስንክቶ እየ፤ ንእኡ በሊዕናውን ክንመውት ኢና” በለቶ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሳ ኸኣ፡ ህያው እግዚኣብሄር ኣምላኽካ እዩ፡ ኢላ ብጀካ ሸልገት ሓርጭ ኣብ ዕትሮ፡ ሒደት ዘይቲ ኣብ መቐርሰሚቶ፡ እንጌራስ የብለይን፡ እኔኹ ኸኣ ክልተ ዕጨይቲ እኣሪ ኣሎኹ፡ ኣትየ ድማ ንኣይን ንወደይን ክስንክቶ እሞ በሊዕናዮስ ክንመውት ኢና፡ በለት። |