1 Kings 16:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ብኸንቱ ቍጥዓኦም ኬቘጥዖምሲ፡ ብብዘሎ መገዲ የሮብዓም ወዲ ነባትን በቲ ንእስራኤል ሓጢኣት ዝገበረሎም ሓጢኣቱን ተመላለሰ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በና​ባ​ጥም ልጅ በኢ​ዮ​ር​ብ​ዓም መን​ገድ ሁሉ በር​ኩ​ስ​ነ​ታ​ቸው የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያስ​ቈ​ጡት ዘንድ እስ​ራ​ኤ​ልን ባሳ​ተ​በት ኀጢ​አት ሄደ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በናባጥም ልጅ በኢዮርብዓም መንገድ ሁሉ በምናምንቴም ነገራቸው የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ያስቈጡት ዘንድ እስራኤልን ባሳተበት ኃጢአት ሄደ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱ ራሱ በሠራው ኃጢአትና፥ እንዲሁም እስራኤልን ወደ ኃጢአትና ወደ ዋጋ ቢስ ጣዖት አምልኮ በመምራቱ ከእርሱ በፊት እንደነበረው እንደ ኢዮርብዓም የእስራኤልን አምላክ የጌታን ቁጣ አነሣሣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ናባጻ ናአይ እዮርባም ኦዳ ናጋራነ እስራኤልያ አሳ ኦስሴዳ ናጋራ ኦምር ካሌዳ፤ ሄ ኤቃዉ ጎይንያ ሀኖታይ መና ጎዳ እስራኤልያ ጾሳ ሀንቀዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Nabaas'a na'ay Iyorbbaami ootseedda nagaraanne Israa'eeliyaa asaa oosisseedda nagaraa Omiri kaalleedda; he eek'aw goynniyaa hanotay Med'inaa Godaa Israa'eeliyaa S'oossaa hank'k'etseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nabaaxe naa Iyorba7aamey ooththida nagaranne Isra7eele asaa oosisida nagaraa Omirey kaallides; he eeqa xoossaas goynniza hanotay GODAA Isra7eele Xoossaa hanqeththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናባጼ ና ኢዮርባኣሜይ ኦዳ ናጋራኔ ኢስራኤሌ ኣሳ ኦሲሲዳ ናጋራ ኦሚሬይ ካሊዴስ፤ ሄ ኤቃ ጾሳስ ጎይኒዛ ሃኖታይ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳ ሃንቄዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኦምር ናባፃ ናአይ እዮርባም ኦዳ ናጋራነ እስራኤለ አሳ ኦስስዳ ናጋራ ካልስ፤ ሄ ፓና ኤቃ ጋሶን ጎዳ፥ እስራኤለ ፆሳ ሀንቀስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Omiri Nabaaxa na7ay Iyorbaami oothida nagaraanne Isra7eele asaa oosisida nagaraa kaallis; he pathonna eeqa gaason Godaa, Isra7eele Xoossaa hanqethis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም እስራኤል በማይረቡ ጣዖቶቻቸው፣ የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ለቍጣ እንዲያነሣሡት ባደረገው በናባጥ ልጅ በኢዮርብዓም መንገድ ሁሉና እርሱም ኀጢአት ሠርቶ እስራኤልም እንዲሠሩ ባደረገው ኀጢአት ተመላለሰ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱ ራሱ በሠራው ኃጢአትና፥ እንዲሁም እስራኤልን ወደ ኃጢአትና ወደ ዋጋቢስ ጣዖት አምልኮ በመምራቱ ከእርሱ በፊት እንደ ነበረው እንደ ኢዮርብዓም የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ቊጣ አነሣሣ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዅሉ መንገዲ ኢዮርብዓም ብዘይረብሕ ነገሮም፥ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ምእንቲ ኸቘጥዕዎ፥ ንእስራኤል ብዘስሓተሉ ሓጢኣት ከደ።
Amharic Tigrinya 2011 ብኹሉ መገዲ የሮብዓም ወዲ ናባጥን በቲ ንሱ ንእስራኤል፡ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ብኸንቱነቶም ምእንቲ ኪኾርይዎ፡ ብዘስሐተሉ ሓጢኣቱን ከደ።