1 Kings 16:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለ ሓጢኣቱ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ክፉእ ብምግባሩ፡ ብመገዲ የሮብዓምን በቲ ዝገበሮ ሓጢኣትን ብምምልላስ ንእስራኤል ሓጢኣት ክገብር ሓጢኣት ገይሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስላ​ደ​ረ​ገ​ውም ኀጢ​አት፥ እስ​ራ​ኤ​ል​ንም ስላ​ሳ​ተ​በት ኀጢ​አት፥ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ክፉ አድ​ር​ጎ​አ​ልና፥ በና​ባጥ ልጅ በኢ​ዮ​ር​ብ​ዓ​ምም መን​ገድ ሄዶ​አ​ልና ሞተ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስላደረገውም ኃጢአት፥ እስራኤልንም ስላሳተበት ኃጢአት፥ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አድርጎአልና፥ በኢዮርብዓምም መንገድ ሄዶአልና ሞተ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህ የሆነበት ምክንያት በሠራው ኃጢአት ጌታን በማሳዘኑ ነው፤ እርሱ ራሱ በሠራው ኃጢአትና እስራኤልንም ወደ ኃጢአት በመምራቱ ምክንያት ከእርሱ በፊት እንደነበረው እንደ ኢዮርብዓም ጌታን አስቆጥቶአል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዌ ሀኔዳዌ እዮርባም ኦዳ ናጋራነ እስራኤልያ አሳ ኦስሴዳ ናጋራ ካሊደ፥ ዝምር መና ጎዳ ስንን ኢታባ ኦዳ ድራሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewe haneeddawe Iyorbbaami ootseedda nagaraanne Israa'eeliyaa asaa oosisseedda nagaraa kaalliide, Zimiri Med'inaa Godaa sintsan iitabaa ootseedda dirassa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessi haniday Iyorba7aamey ooththida nagaraanne Isra7eele asaa oosisida nagaraa kaallidi Zimirey GODAA sinththan iita miish ooththida gishshassa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሲ ሃኒዳይ ኢዮርባኣሜይ ኦዳ ናጋራኔ ኢስራኤሌ ኣሳ ኦሲሲዳ ናጋራ ካሊዲ ዚሚሬይ ጎዳ ሲንን ኢታ ሚሽ ኦዳ ጊሻሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄስ ሀንዳይ እዮርባም ኦዳ ናጋራነ እስራኤለ አሳ ኦስስዳ ናጋራ ካልድ ዝምር ጎዳ ስንን ኢታባ ኦዳ ግሾሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessi haniday Iyorbaami oothida nagaranne Isra7eele asaa oosisida nagaraa kaallidi Zimiri Godaa sinthan iitabaa oothida gishosa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህ የሆነውም በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ክፉ ሥራ በመሥራትና በኢዮርብዓም መንገድ በመሄድ፣ እንዲሁም ራሱ በሠራው ኀጢአትና እስራኤልም እንዲሠሩ ባደረገው ኀጢአት ምክንያት ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህ የሆነበት ምክንያት በሠራው ኃጢአት እግዚአብሔርን በማሳዘኑ ነው፤ እርሱ ራሱ በሠራው ኃጢአትና እስራኤልንም ወደ ኃጢአት በመምራቱ ምክንያት ከእርሱ በፊት እንደ ነበረው እንደ ኢዮርብዓም እግዚአብሔርን አስቈጥቶአል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለ እቲ ዝገበሮ ሓጢኣትን፥ ንእስራኤል ስለ ዘስሓተሉ ሓጢኣቱን፥ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ክፉእ ስለ ዝገበረ፥ ብመንገዲ ኢዮርብዓምውን ስለ ዝከደ ሞተ።
Amharic Tigrinya 2011 ኮነ ድማ፡ ዚምሪ እታ ኸተማ ኸም እተታሕዘት ምስ ረአየ፡ ብሰሪ እቲ መገዲ የሮብዓም እናኸደ፡ እቲ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ክፉእ ዘበለ ብምግባሩ ዝገበሮ ሓጢኣቱን በቲ ንእስራኤል ዘስሐተሉ ሓጢኣቱን፡ ናብታ ኣደራሽ ቤት ንጉስ ኣትዩ፡ ነታ ቤት ንጉስ ኣብ ልዕሊኡ ብሓዊ ኣንደዳ፡ ሞተ ኸአ።