1 Kings 15:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዳዊት ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕ ነገር ስለ ዝገበረ፡ ብዘይካ ኣብ ጉዳይ ኡርያ፡ ሄታ፡ ብዘለዎ መዓልትታት ህይወቱ ካብ ዝኣዘዞ ዅሉ ኣይወጸን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከኬጥያዊው ከኦርዮ ነገር በቀር ዳዊት በዘመኑ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ቅን ነገርን አድርጎ ነበርና፥ ካዘዘውም ነገር ሁሉ ፈቀቅ አላለም ነበርና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዳዊት በዘመኑ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ቅን ነገር አድርጎ ነበርና፥ ካዘዘውም ነገር ሁሉ ፈቀቅ አላለም ነበርና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ይህን ያደረገበት ምክንያት ዳዊት በሒታዊው ኦርዮን ላይ ከፈጸመው ኃጢአት በቀር ጌታን ደስ የሚያሰኝ ነገር በማድረጉና ትእዛዙንም በብርቱ ጥንቃቄ በመጠበቁ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ ሀዋ ኦዳ ጋሶታይ፥ ዳዊተ መና ጎዳ ስንን ሱረባ ኦዳ፤ ሂትያ ኦርዮና ቦላ ናጋራ ኦንፐ አትና፥ ባረ ደኡዋ ላይ ኡባን መና ጎዳ አዛዞቱዋፐ እትባነ ናገናን አግቤና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay hawaa ootseedda gaasotay, Daawite Med'inaa Godaa sintsan suurebaa ootseedda; Hiitiyaa Ooriyoona bolla nagaraa ootsoonippe attina, bare de'uwaa laytsaa ubbaan Med'inaa Godaa azazotuwaappe ittibaanne naagennan aggibeenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY hessa ooththiday Dawiti Hiite as Ooriyo bolla ooththida nagarayppe attiin GODAA sinththan suure miish ooththides; ba de7o layth ubbaan GODAA azazotappe kare kezibeenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሄሳ ኦዳይ ዳዊቲ ሂቴ ኣስ ኦሪዮ ቦላ ኦዳ ናጋራይፔ ኣቲን ጎዳ ሲንን ሱሬ ሚሽ ኦዴስ፤ ባ ዴኦ ላይ ኡባን ጎዳ ኣዛዞታፔ ካሬ ኬዚቤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሄሳ ኦዳይ፥ ዳዊቲ ህተ አድያ ኦርዮና ቦላ ናጋራ ኦዳይሳፈ አትሽን፥ ባ ደኦ ላይ ኡባን ጎዳ ኪታፐ እስባካ ባልቤና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday hessa oothiday, Dawiti Hite addiya Ooriyoona bolla nagara oothidaysafe attishin, ba de7o laytha ubban Godaa kiitaape issibaaka balibeenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዳዊት በኬጢያዊው በኦርዮ ላይ ካደረሰው በደል በቀር፣ በእግዚአብሔር ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አድርጓል፤ በሕይወት ዘመኑም ሁሉ ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ፈቀቅ ያለበት ጊዜ አልነበረም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ይህን ያደረገበት ምክንያት ዳዊት በሒታዊው ኦርዮን ላይ ከፈጸመው ኃጢአት በቀር እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ነገር በማድረጉና ትእዛዙንም በብርቱ ጥንቃቄ በመጠበቁ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዳዊት ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕ ስለ ዝገበረ፥ ብዘይ እቲ ናይ ኦርዮ ኬጢያዊ ነገር፥ ብዅሉ ዘመን ህይወቱ ኻብቲ ዅሉ እግዚኣብሄር ዝኣዘዞ ኣየግለሰን ነበረሞ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዳዊት ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕ ገበረ፡ ብጀካ እቲ ናይ ኡርያ ሔታዊ ነገርሲ፡ ብዂሉ ዘመን ህይወቱ ኻብቲ ዝአዘዞ ዘበለ ኣየግለሰን። |