1 Kings 15:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ባዕሻ ንጉስ እስራኤል ድማ ናብ ይሁዳ ደይቡ ንራማ ሃነጸ፣ ሓደ እኳ ናብ ኣሳ ንጉስ ይሁዳ ኪወጽእን ኪኣቱን ከይፈቐደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ንጉሥ ባኦስ በይሁዳ ላይ ወጣ፤ ከይሁዳ ንጉሥ ከአሳ ዘንድ ማንም እንዳይወጣ ወደ እርሱም ማንም እንዳይገባ አድርጎ ራማን ሠራት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ንጉሥ ባኦስ በይሁዳ ላይ ወጣ፤ ከይሁዳ ንጉሥ ከአሳ ዘንድ ማንም እንዳይወጣ ወደ እርሱም ማንም እንዳይገባ አድርጎ ራማን ሠራ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ባዕሻ ይሁዳን በመውረር ራማን ምሽግ አድርጎ መሥራት ጀመረ፤ ይህንንም ያደረገው ወደ ይሁዳ ማንም እንዳይገባና ከዚያም ማንም እንዳይወጣ ለመከልከል ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ ካቲ ባእሽ ይሁዳ ቦላ ዎራጄዳ፤ ማዪደ ይሁዳ ካትያ አሳ ቢታፐ ኦንነ ገለናዳንነ ከሰናዳን ተአናዉ ራማ ካታማ ዩሹዋ ምንሲደ ግምቤዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa Kaatii Baa'ishi Yihudaa bolla woraajjeedda; mayyiide Yihudaa Kaatiyaa Asaa biittappe ooninne gelennaadaaninne kessennaadan te'anaw Raama katamaa yuushshuwaa minisiide gimbbeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele Kawo Baashey Yuhuda bolla worajjidi Yuhuda kawo Aasa biitta gelontta malanne ke7ontta mala teqqanaas Eraama katama yuuyi aadhdhanaas miixa histti gimbides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ካዎ ባሼይ ዩሁዳ ቦላ ዎራጂዲ ዩሁዳ ካዎ ኣሳ ቢታ ጌሎንታ ማላኔ ኬኦንታ ማላ ቴቃናስ ኤራማ ካታማ ዩዪ ኣናስ ሚጻ ሂስቲ ጊምቢዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ ካዎይ ባኦስ ይሁዳ ቦላ ደንድድ፥ ይሁዳ ካዋ አሳ ቢታፈ ኦንካ ገሎና መላነ ከዮና መላ ተቃናዉ ራማ ዩሹዋ ግምብስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele kawoy Ba7oosi Yihuda bolla dendidi, Yihuda kawa Asa biittafe oonika gelonna melanne keyonna mela teqanaw Rama yuushuwa gimbis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤል ንጉሥ ባኦስ ይሁዳን ለመውጋት ወጣ፤ ከዚያም ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ አሳ ግዛት ማንም እንዳይገባና እንዳይወጣ ለመቈጣጠር ራማን ምሽግ አድርጎ ሠራት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ባዕሻ ይሁዳን በመውረር ራማን ምሽግ አድርጎ መሥራት ጀመረ፤ ይህንንም ያደረገው ወደ ይሁዳ ማንም እንዳይገባና ከዚያም ማንም እንዳይወጣ ለመከልከል ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ባኦስ ንጉስ እስራኤል ከዓ ንይሁዳ ወረራ። ናብ ይሁዳ ዝኣቱን ዝወፅእን ከይርከብ ኢሉ ድማ ንራማ ዓረዳ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ባዕሳ ንግስ እስራኤል ከኣ ንይሁዳ ደየባ። ገለ ወጺኡ ናብ ኣሳ ንጉስ ይሁዳ ይኺድ ከሮሐድግ ኢሉ ድማ ንራማ ሰርሓ። |