1 Kings 14:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰበይቲ የሮብዓም ድማ ከምኡ ገበረት እሞ ተንሲኣ ናብ ሺሎ ከይዳ ናብ ቤት ኣሒያ መጸት። ኣህያ ግን ክርኢ ኣይከኣለን፤ ኣዒንቱ ብምኽንያት ዕድሚኡ ተደናጊረን እየን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የኢ​ዮ​ር​ብ​ዓ​ምም ሚስት እን​ዲሁ አደ​ረ​ገች፤ ተነ​ሥ​ታም እን​ጀራ፥ የወ​ይን ዘለ​ላና አንድ ማሠሮ ማር በመ​ያዝ ወደ ሴሎ ሄደች፤ ወደ አኪ​ያም ቤት ገባች። አኪያ ግን ስለ መሸ​ም​ገሉ ዐይ​ኖቹ ፈዝ​ዘው ነበ​ርና ማየት አል​ቻ​ለም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የኢዮርብዓምም ሚስት እንዲሁ አደረገች፥ ተነሥታም ወደ ሴሎ ሄደች፤ ወደ አኪያም ቤት መጣች። አኪያም ስለ መሸምገሉ ዓይኖቹ ፈዝዘው ነበርና፤ ማየት አልቻለም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ የኢዮርብዓም ሚስት ይህን ሁሉ አዘጋጅታ በሴሎ ወደሚገኘው ወደ አኪያ ቤት ሄደች፤ ነቢዩ አኪያም በዕድሜው ከመሸምገሉ የተነሣ ዐይኖቹ ፈዘው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እዮርባማ ማቻታ እ ጌዳዋዳን ኦዱ፤ ደንዳደ አክያ ሶ ሴሎ ባዱ። አኪ ጼላናዉ ዳንዳየና፤ እ ጭሜዳ ድራዉ፥ አ አይፊ ደመና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyorbbaama machata I geeddawaadan ootsaaddu; denddaade Aakiya soo Seelo baaddu. Aakii s'eellanaw danddayenna; I c'immeedda diraw, Aa ayfii demmenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyorba7aame keeththaaya izi gida mala ooththadus; dendada Akaya soo Seelo badus. Akayay cimmida gishshas iza ayfey doljumidi demmenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮርባኣሜ ኬያ ኢዚ ጊዳ ማላ ኦዱስ፤ ዴንዳዳ ኣካያ ሶ ሴሎ ባዱስ። ኣካያይ ጪሚዳ ጊሻስ ኢዛ ኣይፌይ ዶልጁሚዲ ዴሜና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮርባማ ማችያ እ ግዳይሳዳ ኦዳ አክያ ሶ ሴሎ ባሱ። አክይ ጭምዳ ግሾ እያ አይፈይ ፄላናዉ ዳንዳኤና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyorbaama machiya I gidaysada oothada Akiya soo Seelo basu. Akiyi cimida gisho iya ayfey xeellanaw danda7enna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ የኢዮርብዓም ሚስት ያላትን አድርጋ በሴሎ ወደሚገኘው ወደ አኪያ ቤት ሄደች። በዚህ ጊዜ አኪያ ከማርጀቱ የተነሣ ዐይኖቹ ፈዝዘው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ የኢዮርብዓም ሚስት ይህን ሁሉ አዘጋጅታ በሴሎ ወደሚገኘው ወደ አኪያ ቤት ሄደች፤ ነቢዩ አኪያም በዕድሜው ከመሸምገሉ የተነሣ ዐይኖቹ ፈዘው ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰበይቲ ኢዮርብዓም ድማ ተሲኣ ናብ ሴሎ ኸደት፤ ናብ ቤት ኣኪያውን ኣተወት። ኣኪያ ግና ኣዒንቱ ብእርጋን ፈዚዘን ነበራ እሞ ኽርኢ ኣይከኣለን።
Amharic Tigrinya 2011 ሰበይቲ የሮብዓም ድማ ከምኡ ገበረት፡ ተንሲኣ ኸኣ ናብ ሺሎ ኸደት፡ ናብ ቤት ኣሒያውን አተወት። ኣሒያ ግና ኣዒንት ብእርግና ፈዚዘን ነበራ እሞ፡ ኪርኢ ኣይከአለን።