1 Kings 14:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንጉስ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ምስ ኣተወ ድማ፡ እቲ ሓላዊ ተሰኪሙ ናብ ክፍሊ ሓለውቲ መለሶም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዚህ በኋላ ንጉሡ ዘወትር ወደ እግዚአብሔር ቤት ሲገባ ዘበኞች ይሸከሙአቸው ነበር፤ መልሰውም በዘበኞች ቤት ውስጥ ያኖሩአቸው ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡም ዘወትር ወደ እግዚአብሔር ቤት ሲገባ ዘበኞች ይሸከሙአቸው ነበር፤ መልሰውም በዘበኞች ቤት ውስጥ ያኖሩአቸው ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሡ ወደ ቤተ መቅደሱ በመጣ ቍጥር፥ የቤተ መቅደሱ ዘበኞች ጋሻዎችን አንግበው ይቀበሉታል፤ ከሄደም በኋላ ጋሻዎቹን መልሰው በዘበኞች በሚጠበቁበት ክፍል ያኖሩአቸው ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካቲ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ብያ ዎደ ኡባን፥ ናግያዋንቱ ጎንዳለቱዋ ኦይቄድኖ። ሄዋፐ ስሚደ ኡንቱንቱ ዛሪደ፥ ናግያዋንቱ ጎለን ዎኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatii Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa biyaa wode ubbaan, naagiyaawanttu gonddalletuwaa oyk'k'eeddino. Hewaappe simmiide unttunttu zaariide, naagiyaawanttu gollen wotsiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kawozi Xoossa keeth biza wode ubbaan naagizayti gondalleta oykkeettes; heeppe simmidi istta zabeta halaqa keeththan zaari woththeettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካዎዚ ጾሳ ኬ ቢዛ ዎዴ ኡባን ናጊዛይቲ ጎንዳሌታ ኦይኬቴስ፤ ሄፔ ሲሚዲ ኢስታ ዛቤታ ሃላቃ ኬን ዛሪ ዎቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ ፆሳ ኬ ብያ ዎደ ናገይሳት ጎንዳለታ ኦይኮሶና፤ እ ስሚድ ብያ ዎደ ኤንቲ ዛሪድ ናገይሳታ ኬን ዎሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy Xoossa keethi biya wode naageysati gondalleta oykoosona; I simmidi biya wode enti zaaridi naageysata keethan wothoosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ንጉሡ ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በሚሄድበት ጊዜ ሁሉ፣ ዘቦቹ ጋሻዎቹን ያነግባሉ፤ ከዚያም በዘብ ጥበቃው ክፍል መልሰው ያስቀምጡ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሡ ወደ ቤተ መቅደሱ በመጣ ቊጥር፥ የቤተ መቅደሱ ዘበኞች ጋሻዎችን አንግበው ይቀበሉታል፤ ከሄደም በኋላ ጋሻዎቹን መልሰው በዘበኞች በሚጠበቁበት ክፍል ያኖሩአቸው ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ንጉስ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ክኸይድ እንተሎ፥ እቶም ሓለውቲ ይስከሙዎም ነበሩ፤ ብድሕሪኡ ድማ ናብ ውሽጢ ቤት እቶም ሓለውቲ ይመልስዎም ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኰነ ኸኣ፡ እቲ ንጉስ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ምስ ዚኸይድ፡ እቶም ተኸተልቲ ድማ ይመልስዎ ነበሩ። |