1 Kings 14:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሱ ድማ መዝገብ ቤት እግዚኣብሄርን መዝገብ ቤት ንጉስን ወሰደ። ንዅሉ እውን ከይተረፈ ወሰዶ፣ ንዅሉ እቲ ሰሎሞን ዝሰርሖ ዋልታታት ወርቂ እውን ወሰዶ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእግዚአብሔርን ቤተ መዛግብትና የንጉሡን ቤተ መዛግብት ሁሉ ወሰደ፤ ዳዊትም ከሱባ ንጉሥ ከአድርዓዛር ልጆች እጅ ወስዶ ወደ ኢየሩሳሌም ያመጣቸውን የወርቅ ጦሮችና ሰሎሞን የሠራቸውን የወርቁን ጋሻና ጦር ሁሉ ወደ ግብፅ ወሰደ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእግዚአብሔርም ቤት መዛግብትንና የንጉሥ ቤት መዛግብትን ወሰደ፤ ሁሉንም ወሰደ፤ ሰሎሞንም የሠራውን የወርቁን ጋሻ ሁሉ ወሰደ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በቤተ መቅደስና በቤተ መንግሥት ተከማችቶ የነበረውንም ሀብት ሁሉ፥ ሰሎሞን ከወርቅ ያሠራቸውን ጋሻዎች ጭምር ዘርፎ ወሰደ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳ ጌሻ ጎልያንነ ካትያ ጎለን ደእያ ሚሻ፥ ሶሎሞነ ቆጽሴዳ ዎርቃ ጎንዳለቱዋና ኡባ ቦንቂ አኪደ ቤዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaaninne kaatiyaa gollen de'iyaa miishshaa, Solomone k'os'isseedda work'k'aa gonddalletuwaana ubbaa bonk'k'i akkiide beedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtidi Xoossa Keeththaninne kawo keeththan diza buquraa, Solomooney qoxissida worqqa gondalletara ubbaa bonqqi ekkidi bides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲዲ ጾሳ ኬኒኔ ካዎ ኬን ዲዛ ቡቁራ፥ ሶሎሞኔይ ቆጺሲዳ ዎርቃ ጎንዳሌታራ ኡባ ቦንቂ ኤኪዲ ቢዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳ ኬነ ካዎ ጋን ደእያ ሻሉዋ፥ ሶሎሞነይ ቆፅስዳ ዎርቃ ጎንዳለታ ኡባ ቦንቅድ ኤክስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossa keethaanne kawo gadhon de7iya shaluwa, Solomoney qoxisida worqa gondalleta ubbaa bonqidi ekis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስና የቤተ መንግሥቱን ሀብት ወሰደ፤ ሰሎሞን ያሠራቸው የወርቅ ጋሻዎች እንኳ ሳይቀሩ ሁሉንም ነገር አጋዘ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በቤተ መቅደስና በቤተ መንግሥት ተከማችቶ የነበረውንም ሀብት ሁሉ፥ ሰሎሞን ከወርቅ ያሠራቸውን ጋሻዎች ጭምር ዘርፎ ወሰደ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንመዛግብቲ ቤት እግዚኣብሄርን ንመዛግብቲ ቤተ መንግስትን ብምሉኡ ወሰደ። ነቲ ሰሎሞን ዝገበሮ ዅሉ ዋልታ ወርቂውን ወሰዶ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንመዛግብቲ ቤት እግዚኣብሄርን ንመዛግብቲ ቤት ንጉስን ከኣ ወሰዶ። |