1 Kings 14:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ተወሳኺ ታሪኽ የሮብዓም፡ ከመይ ጌሩ ውግእ ከም ዘካየደን ብኸመይ ከም ዝገዝአን፡ ርኣዩ፡ ኣብ ዜና መዋእል ነገስታት እስራኤል ተጻሒፉ ኣሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቀ​ረ​ውም የኢ​ዮ​ር​ብ​ዓም ነገር፥ እን​ዴት እንደ ተዋጋ፥ እን​ዴ​ትም እንደ ነገሠ፥ እነሆ፥ በእ​ስ​ራ​ኤል ነገ​ሥ​ታት የታ​ሪክ መጽ​ሐፍ ተጽ​ፎ​አል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቀረውም የኢዮርብዓም ነገር፥ እንዴት እንደ ተዋጋ፥ እንዴትም እንደ ነገሠ፥ እነሆ፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ተጽፎአል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሥ ኢዮርብዓም ያደረጋቸው ሌሎች ነገሮች ሁሉ፥ የተዋጋቸው ጦርነቶችና አገዛዙም እንዴት እንደ ነበር ሁሉም ነገር በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እዮርባም ሀኔዳ ሀራባይ፥ አ ኦላቱነ አ አይሱዋ ማራቱ እስራኤልያ ካተቱ ታርክያ ማጻፋቱዋን ጻፈት ኡቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyorbbaami haneedda harabay, Aa olatuunne Aa ayissuwaa maaratu Israa'eeliyaa Kaatetuu Taarikiyaa Mas'aafatuwaan s'aafetti utteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Attida Iyorba7aame taarikey, izi ooththida oosoti, izi olettida olatinne izi ayssida ayso wogati Isra7eele kawota Taarike Maxaafan xaafetti uttida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣቲዳ ኢዮርባኣሜ ታሪኬይ፥ ኢዚ ኦዳ ኦሶቲ፥ ኢዚ ኦሌቲዳ ኦላቲኔ ኢዚ ኣይሲዳ ኣይሶ ዎጋቲ ኢስራኤሌ ካዎታ ታሪኬ ማጻፋን ጻፌቲ ኡቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮርባም ኦዳ ሀራባይ፥ እ ኦለትዳ ኦላይነ እያ አይሶ ማራይ፥ ሄኮ፥ እስራኤለ ካዎታ ታርከ ማፃፋን ፃፈትድ ደኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyorbaami oothida harabay, I oletida olaynne iya ayso maaray, heko, Isra7eele Kawota Taarike Maxaafan xaafetidi de7ees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የቀረው የኢዮርብዓም ታሪክ፣ ያደረገው ጦርነትና አገዛዙም ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተጽፏል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ ኢዮርብዓም ያደረጋቸው ሌሎች ነገሮች ሁሉ፥ የተዋጋቸው ጦርነቶችና አገዛዙም እንዴት እንደ ነበር ሁሉም ነገር በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ዝተረፈ ናይ ኢዮርብዓም ታሪክ፥ ከመይ ኢሉ ኸም ዝተዋግአን ከመይውን ከም ዝነገሰን፥ እንሆ፥ ኣብቲ መፅሓፍ ታሪክ ነገስታት እስራኤል ዝተፅሓፈዶ ኣይኮነን?
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ዝተረፈ ናይ የሮብዓም ነገር ድማ፡ እቲ እተዋግኦን እቲ ዝነገሶን፡ እንሆ፡ ኣብቲ መጽሓፍ ዛንታ ዘመን ነገስታት እስራኤል ተጽሒፉ ኣሎ።