1 Kings 13:33 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ድሕሪ እዚ ነገር እዚ፡ የሮብዓም ካብ ግጉይ መገዱ ኣይምለስን፣ ካብቶም ታሕተዎት ህዝቢ መሊሱ ካህናት በረኽ ገበሮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዚህም በኋላ ኢዮርብዓም ከክፋቱ አልተመለሰም፤ ነገር ግን ለኮረብታዎቹ መስገጃዎች አብልጦ ከሕዝብ ሁሉ የጣዖት ካህናትን ሾመ፤ የሚወድደውንም ሁሉ ይቀድስ ነበር፤ እርሱም ለኮረብቶቹ መስገጃዎች ካህን ይሆን ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዚህም በኋላ ኢዮርብዓም ከክፉ መንገድ አልተመለሰም፥ ነገር ግን ለኮረብታዎቹ መስገጃዎች አብልጦ ከሕዝብ ሁሉ ካህናትን አደረገ፤ የሚወድደውንም ሁሉ ይቀድስ ነበር፥ እርሱም ለኮርብታዎቹ መስገጃዎች ካህን ይሆን ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህም ሁሉ ሆኖ የእስራኤል ንጉሥ ኢዮርብዓም ከሚያደርገው ክፉ ነገር ሁሉ አልተመለሰም፤ ይልቁንም እርሱ በሠራቸው መሠዊያዎች የሚያገለግሉ ከሌዊ ዘር ውጪ ከሆኑ ቤተሰቦች መምረጡን ቀጥሎ ካህን ለመሆን ከፈለገ ማንኛውንም ሰው ይሾመው ነበር፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉየና እዮርባም ባረ ኢታ ኦግያፐ ስምቤና፤ ሽን ጎይንያ ቃ ሳቶ ኡባ ቆሞ አሳፐ ቄሳቱ ዋ ጉጂደ ሱንዳ፤ ቄሳቱዋ ግዳናዉ ኮይያ ኦናነ ጎይንያ ቃ ሳኣን ዎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyenna Iyorbbaami bare iita ogiyaappe simmibeenna; shin goynniyaa d'ok'k'a saatoo ubbaa k'ommo asaappe k'eesetuwaa gujjiide suntseedda; k'eesatuwaa gidanaw koyiyaa oonanne goynniyaa d'ok'k'a sa'aan wotseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayssi ubbay hankkoka Iyorba7aamey ba iita ogeppe simmibeenna; hessafe bollarakka zumbullata bolla diza yarshosotan ooththanaas dere ubbaafe qeeseta shuumides; qeese gidanaas koyza oonakka zumbullata bolla yarshizasohotan woththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይሲ ኡባይ ሃንኮካ ኢዮርባኣሜይ ባ ኢታ ኦጌፔ ሲሚቤና፤ ሄሳፌ ቦላራካ ዙምቡላታ ቦላ ዲዛ ያርሾሶታን ኦናስ ዴሬ ኡባፌ ቄሴታ ሹሚዴስ፤ ቄሴ ጊዳናስ ኮይዛ ኦናካ ዙምቡላታ ቦላ ያርሺዛሶሆታን ዎዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄስ ሀንንካ እዮርባም ባ ኢታ ኦግያፐ ስምቤና። ቃ ጎይኖ በሳታስ ሌወ ኮቸ ግዶና ኦናካ ካህነ ኦድ ሹምስ። ካህነ ግዳናዉ ኮይያ ኦናካ ቃ ጎይኖ በሳን ሹሜስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessi haninka Iyorbaami ba iita ogiyape simmibeenna. Dhoqa goyinno bessatas Leewe koche gidonna oonaka kahine oothidi shuumis. Kahine gidanaw koyiya oonaka dhoqa goyinno bessan shuumees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህም ሁሉ ሆኖ ኢዮርብዓም ከክፉ መንገዱ አልተመለሰም፤ ይልቁንም በኰረብታ ማምለኪያዎች ከሁሉም የሕዝብ ክፍል እንደ ገና ካህናትን ይሾም ጀመር፤ ካህን ለመሆን የሚፈልገውንም ሁሉ ለየኰረብታ ማምለኪያዎቹ ለየ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህም ሁሉ ሆኖ የእስራኤል ንጉሥ ኢዮርብዓም ከሚያደርገው ክፉ ነገር ሁሉ አልተመለሰም፤ ይልቁንም እርሱ በሠራቸው መሠዊያዎች የሚያገለግሉ ከሌዊ ዘር ውጪ ከሆኑ ቤተሰቦች መምረጡን ቀጥሎ ካህን ለመሆን ከፈለገ ማንኛውንም ሰው ይሾመው ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብድሕሪዙይውን ኢዮርብዓም ካብ ክፉእ መንገዱ ኣይተመለሰን፤ መሊሱ ደኣ ኣብቲ ዝሰግደሉ ዀረብታታት ዘገልግሉ ኻብቶም ተራ ህዝቢ ኻህናት ገበረ። ኣብቲ ዀረብታታት ብኽህነት ከገልግሉ ንዝደለዩ ዅሎም ክህነት ሃቦም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕርዚ ነገር እዚ የሮብዓም ኣብ ክፉእ መገዱ ኣይተመልሰን፡ መሊሱ ደኣ ኻብቲ ህዝቢ ንበረኽቲ ማንም ካህናት ገበረ። ነቲ በረኽቲ ኻህናት ኪዀኑ ንዝደለየ ዘበለ ቀደሶ። |