1 Kings 13:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቲ ካብ ይሁዳ ዝመጸ ሰብ ኣምላኽ ጸዊዑ ድማ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣፍ እግዚኣብሄር ስለ ዘይተኣዘዝካን ነቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ዝኣዘዘካ ትእዛዝ ስለ ዘይሓለኻዮን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከይ​ሁ​ዳም የመ​ጣ​ውን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ሰው እን​ዲህ አለው፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ላይ አም​ፀ​ሃ​ልና፥ አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ያዘ​ዘ​ህን ትእ​ዛዝ አል​ጠ​በ​ቅ​ህ​ምና፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከይሁዳም ወደ መጣው ወደ እግዚአብሔር ሰው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በእግዚአብሔር አፍ ላይ ዐምፀሃልና፥ አምላክህም እግዚአብሔር ያዘዘህን ትእዛዝ አልጠበቅህምና፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከይሁዳ ለመጣው ለእግዚአብሔር ሰው እንዲህ አለው፤ “ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘ጌታ አምላክህ ያዘዘህን ትእዛዝ ባለመታዘዝ የጌታን ቃል አላከበርክም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ብታኒ ይሁዳፐ ዬዳ ጾሳ አሳዉ ባረ ቃላ ቁ ኦደ፥ “መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ኔን መና ጎዳ ቃላ እጻዳ፤ መና ጎዳይ ነ ጾሳይ ኔና አዛዜዳ አዛዙዋካ ናጋባካ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Bitanii Yihudaappe yeedda S'oossaa asaw bare k'aalaa d'ok'k'u ootsiide, «Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Neeni Med'inaa Godaa k'aalaa is's'aadda; Med'inaa Goday ne S'oossay neena azazeedda azazuwaakka naagabaakka.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin Yuhudappe yida Xoossa nabezas, «GODAY nena, ‹Neni Xoossa qaala kawushshadasa; GODAA ne Xoossay nena azazida azazokka naagabeekka.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ዩሁዳፔ ዪዳ ጾሳ ናቤዛስ፥ «ጎዳይ ኔና፥ ‹ኔኒ ጾሳ ቃላ ካዉሻዳሳ፤ ጎዳ ኔ ጾሳይ ኔና ኣዛዚዳ ኣዛዞካ ናጋቤካ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሁዳፐ ይዳ ፆሳ አድያስ ባ ቃላ ቁ ኦድ፥ “ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ‘ኔኒ ጎዳ ቃላ ኪተታባካ፤ ጎዳይ ነ ፆሳይ ነና ኪትዳ ኪታ ናጋባካ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yihudape yida Xoossa addiyas ba qaala dhoqu oothidi, “Goday haysada yaagees; ‘Neeni Godaa qaala kiitetabaaka; Goday ne Xoossay nena kiitida kiitaa naagabaaka.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከይሁዳ ለመጣውም የእግዚአብሔር ሰው፣ “ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፣ ‘ የእግዚአብሔርን ቃል አቃልለሃል፤ አምላክህ እግዚአብሔር የሰጠህንም ትእዛዞች አልጠበቅህም፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከይሁዳ ለመጣው የእግዚአብሔር ሰው እንዲህ አለው፤ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ‘አምላክህ እግዚአብሔር ያዘዘህን ትእዛዝ ባለመታዘዝ የእግዚአብሔርን ቃል አላከበርክም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ኻብ ይሁዳ ዝመፀ ናይ እግዚኣብሄር ሰብ ድማ ዓው ኢሉ “እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ‘ንቓለይ ስለ ዝኸዳዕኻዮ፥ ነቲ ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ዝኣዘዝኩኻ ትእዛዝውን ስለ ዘይሓለኻዮ፥
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ኻብ ይሁዳ ዝመጸ ናይ ኣምላኽ ሰብ ድማ ከምዚ ኢሉ ቸደረሉ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ንኣፍ እግዚኣብሄር ስለ ዝዐሎኻዮ፡ ነቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ዝአዘካ ትእዛዝውን ስለ ዘይሐሎኻዮ፡