1 Kings 12:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) የሮብዓም ድማ ብልቡ፡ ሕጂ እታ መንግስቲ ናብ ቤት ዳዊት ክትምለስ እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢዮ​ር​ብ​ዓ​ምም በልቡ አለ፥ “እነሆ፥ ዛሬ መን​ግ​ሥት ወደ ዳዊት ቤት ይመ​ለ​ሳል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢዮርብዓምም በልቡ። አሁን መንግሥቱ ወደ ዳዊት ቤት ይመለሳል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢዮርብዓም በልቡ እንዲህ ሲል አሰበ፤ “መንግሥቱ ለዳዊት ቤት የሚመለስ ይመስላል፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እዮርባም ባረ ዎዛናን፥ “ካዉተይ ዳዊታ ዛርያዉ ስማና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyorbbaami bare wozanaan, «Kawutetsay Daawita zariyaw simmana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyorba7aamey ba wozinan, «Kawoteththay Dawite zereththas simmana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮርባኣሜይ ባ ዎዚናን፥ «ካዎቴይ ዳዊቴ ዜሬስ ሲማና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮርባም ባ ዎዛናን፥ “ካዎተይ ዳዊታ ኮቻስ ስማና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyorbaami ba wozanan, “Kawotethay Dawita kochaas simmana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢዮርብዓም በልቡ እንዲህ ሲል ዐሰበ፤ “መንግሥቱ ለዳዊት ቤት የሚመለስ ይመስላል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሐሳቡም “ይህ ሁሉ ነገር እንዲህ ሆኖ ሳለ፥ የእኔ ሕዝብ ወደ ኢየሩሳሌም በመሄድ በቤተ መቅደሱ ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ማቅረባቸው የሚቀጥል ከሆነ፥ ለይሁዳ ንጉሥ ለሮብዓም ታማኞች በመሆን ወደ እርሱ ዞረው እኔን ይገድሉኛል፤ መንግሥቱም ወደ ዳዊት ቤት ይመለሳል” አለ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢዮርብዓም ድማ ብልቡ “ሕዚ እዞም ህዝቢ እዚኣቶም ኣብ ቤት እግዚኣብሄር መስዋእቲ ሕሩድ ክስውኡ ናብ ኢየሩሳሌም እንተ ደየቡ፥ ልቦም ናብ ጐይታኦም ናብ ሮብዓም ንጉስ ይሁዳ ኽምለስ እዩ፤ ንኣይ ክቐትሉኒ እዮም፥ እዛ መንግስቲ ድማ ናብ ቤት ዳዊት ክትምለስ እያ” ኢሉ ሓሰበ።
Amharic Tigrinya 2011 የሮብዓም ድማ ብልቡ፡ ሕጂ እዛ መንግስቲ ናብ ቤት ዳዊት ክትምለስ እያ።