1 Kings 12:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል፦ ደይብካ ምስ ኣሕዋትካ ደቂ እስራኤል ኣይትዋጋእ። ነፍሲ ወከፍ ናብ ቤቱ ተመለስ፤ እዚ ነገር እዚ ናተይ እዩ እሞ። ሽዑ ቃል እግዚኣብሄር ሰሚዖም፡ ከምቲ ቃል እግዚኣብሄር ኪኸዱ ተመለሱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ይህ ነገር ከእኔ ዘንድ ነውና አትውጡ፤ የእስራኤልንም ልጆች ወንድሞቻችሁን አትውጉ፤ እያንዳንዱም ወደ ቤቱ ይመለስ።” እነርሱም የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ፤ እንደ እግዚአብሔርም ቃል ተመልሰው ሄዱ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ይህ ነገር ከእኔ ዘንድ ነውና አትውጡ፥ የእስራኤልንም ልጆች ወንድሞቻችሁን አትውጉ፤ እያንዳንዱም ወደ ቤቱ ይመለስ ብለህ ንገራቸው ሲል መጣ። የእግዚአብሔርንም ቃል ሰሙ፥ እንደ እግዚአብሔርም ቃል ተመልሰው ሄዱ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ወንድሞቻችሁ በሆኑት በእስራኤላውያን ላይ አደጋ አትጣሉ፤ ሁላችሁም ወደየቤታችሁ ሂዱ፤ ይህ የሆነውም በእኔ ፈቃድ ነው” ብሎ እንዲነግር አዘዘው። እነርሱም ሁሉ ለጌታ ቃል ታዛዦች በመሆን ወደየቤታቸው ተመልሰው ሄዱ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ‘መና ጎዳይ ህንተንታ፥ “ህንተንቱ ዳቦቱዋና፥ እስራኤላቱዋና ኦለታናዉ ቦፕተ። ሀዋ ታን ኦዳ ድራዉ፥ ህንተንቱ ኡባይካ ህንተንቱ ሶ ህንተንቱ ሶ ስምተ” ያጌ’ ያጋደ ኦዳ” ያጌዳ። ኡንቱንቱ መና ጎዳ ቃላ ስሲደ፥ ስሚደ ሶ ቤድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | ‹Med'inaa Goday hinttentta, «Hinttenttu dabbotuwaana, Israa'eelatuwaana olettanaw booppite. Hawaa taani ootseedda diraw, hinttenttu ubbaykka hinttenttu soo hinttenttu soo simmite» yaagee› yaagaadde oda» yaageedda. Unttunttu Med'inaa Godaa k'aalaa sisiide, simmiide soo beeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY inttena, ‹Intte dabbo Isra7eeletara olettanaas boopite. Hayssa tani ooththida gishshas intte ubbayka intte soo intte soo simmite› gees gaada yoota» gides. Histtiin istti GODAA qaala siyi simmi soo bida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢንቴና፥ ‹ኢንቴ ዳቦ ኢስራኤሌታራ ኦሌታናስ ቦፒቴ። ሃይሳ ታኒ ኦዳ ጊሻስ ኢንቴ ኡባይካ ኢንቴ ሶ ኢንቴ ሶ ሲሚቴ› ጌስ ጋዳ ዮታ» ጊዴስ። ሂስቲን ኢስቲ ጎዳ ቃላ ሲዪ ሲሚ ሶ ቢዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ህንተኮ፥ ‘ህንተ ዳቦታራ፥ እስራኤለታራ ኦለታናዉ ቦፕተ። ሀይሳ ታኒ ኦዳ ግሾ ህንተ ኡባይ ህንተ ሶ ህንተ ሶ ስምተ’ ያጋዳ ኦዳ” ያግስ። ኤንቲ ጎዳ ቃላ ስእድ ሶ ብዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday hinteko, ‘Hinte dabbotara, Isra7eeletara oletanaw boopite. Haysa taani oothida gisho hinte ubbay hinte soo hinte soo simmite’ yaagada oda” yaagis. Enti Godaa qaala si7idi soo bidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ‘ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፤ ይህ ነገር ከእኔ የሆነ ነውና ወንድሞቻችሁን እስራኤላውያንን ለመውጋት አትውጡ፤ እያንዳንዳችሁ ወደየቤታችሁ ተመለሱ።’ ” ስለዚህ እግዚአብሔር እንዳዘዘው የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ፤ ወደየቤታቸውም ተመለሱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ወንድሞቻችሁ በሆኑት በእስራኤላውያን ላይ አደጋ አትጣሉ፤ ሁላችሁም ወደየቤታችሁ ሂዱ፤ ይህ የሆነው በእኔ ፈቃድ ነው” ብሎ እንዲነግር አዘዘው። እነርሱም ሁሉ ለእግዚአብሔር ቃል ታዛዦች በመሆን ወደየቤታቸው ተመልሰው ሄዱ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ‘እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ምስ ኣሕዋትኩም ደቂ እስራኤል ክትዋግኡ ኣይትኺዱ፤ ነፍሲ ወከፍ ነናብ ቤቱ ይመለስ። እዝ ነገር እዙይ ብፍቓደይ ዝኾነ እዩ’ ” በሎም። ንሳቶም ከዓ ንቓል እግዚኣብሄር ሰምዑ፤ ከም ቃል እግዚኣብሄርውን ተመሊሶም ከዱ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እዚ ነገር እዚ ኻባይ እዩ እሞ፡ ምስ ኣሕዋትኩም ደቂ እስራኤል ክትዋግኡ ኣይትደይቡ፡ ነፍሲ ወከፍ ነናብ ቤቱ ይመለስ። ንሳቶም ከኣ ቃል እግዚኣብሄር ሰሚዖም፡ ከምቲ ዘረባ እግዚኣብሄር ተመሊሶም ከዱ። |