1 Kings 12:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ቃል ኣምላኽ ግና ናብቲ ናይ ኣምላኽ ሰብ ሸምያ መጺኡ ከምዚ በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሳማያ እንዲህ ሲል መጣ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሳማያ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን የጌታ ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሸማዕያ መጣ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ጾሳ ቃላይ፥ ጾሳ አሳ ግድያ ሻማእያኮ ዪደ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin S'oossaa k'aalay, S'oossaa asaa gidiyaa Shamaa'iyaakko yiide, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Xoossa qaalay Xoossa as Shama7ekko yiidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ጾሳ ቃላይ ጾሳ ኣስ ሻማኤኮ ዪዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ፆሳ ቃላይ ፆሳ አስ ግድዳ ሳማየኮ ሀይሳዳ ያግድ ይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Xoossa qaalay Xoossa asi gidida Samayeko haysada yaagidi yis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን ይህ የአምላክ ቃል፣ የእግዚአብሔር ሰው ወደ ሆነው ወደ ሳማያ መጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሸማዕያ መጣ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ግና ናብቲ ናይ እግዚኣብሄር ሰብ ዝኾነ ሳማያ ኸምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር መፀ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ግናኸ ናብ ሸማዕያ ናይ ኣምላኽ ሰብ ከምዚ ዚብል ቃል ኣምላኽ መጸ፡ |