1 Kings 12:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ገና ኣብ ግብጺ ዝነበረ የሮብዓም ወዲ ነባት፡ ካብ ቅድሚ ንጉስ ሰሎሞን ሃዲሙ፡ የሮብዓም ድማ ኣብ ግብጺ ስለ ዝነብር፡ ነዚ ምስ ሰምዐ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ህም ሆነ፥ የና​ባጥ ልጅ ኢዮ​ር​ብ​ዓም ገና በግ​ብፅ ሳለ ይህን በሰማ ጊዜ፥ ኢዮ​ር​ብ​ዓም ከን​ጉሡ ከሰ​ሎ​ሞን ፊት ኰብ​ልሎ በግ​ብፅ ተቀ​ምጦ ነበረ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲህም ሆነ፤ የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ይህን በሰማ ጊዜ፥ እርሱም ከንጉሡ ከሰሎሞን ፊት ኰብልሎ በግብጽ ተቀምጦ ነበርና፥ በግብጽም ሳለ ልከው ጠርተውት ነበርና
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከንጉሥ ሰሎሞን በመሸሽ ወደ ግብጽ ኮብልሎ በዚያው በግብጽ ይኖር የነበረው የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ይህን ወሬ በሰማ ጊዜ ተመልሶ መጣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ናባጻ ናአይ እዮርባም፥ ካትያ ሶሎሞነፐ ባቃቲደ ግብጼን ደእያዌ ሀዋ ስሴዳ ዎደ፥ ግብጼፐ ስሚደ ዬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Nabaas'a na'ay Iyorbbaami, Kaatiyaa Solomoneppe bak'atiide Gibs'en de'iyaawe hawaa siseedda wode, Gibs'eppe simmiide yeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawo Solomooneppe baqatidi Gibxen de7iza Nabaaxe naa Iyorba7aamey hessa siyidi Gibxeppe simmi yides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎ ሶሎሞኔፔ ባቃቲዲ ጊብጼን ዴኢዛ ናባጼ ና ኢዮርባኣሜይ ሄሳ ሲዪዲ ጊብጼፔ ሲሚ ዪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዋ ሶሎሞነፐ ባቃትድ፥ ግብፀን ደእያ ናባፃ ናአይ እዮርባም ሄሳ ስእዳ ዎደ ግብፀፈ ስሚድ ይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawa Solomonepe baqatidi, Gibxen de7iya Nabaaxa na7ay Iyorbaami hessa si7ida wode Gibxefe simmidi yis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ይህን በሰማ ጊዜ፣ ከንጉሥ ሰሎሞን ሸሽቶ ከሚኖርበት ከግብፅ ተመልሶ መጣ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከንጉሥ ሰሎሞን በመሸሽ ወደ ግብጽ ኮብልሎ በዚያው በግብጽ ይኖር የነበረው የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ይህን ወሬ በሰማ ጊዜ ተመልሶ መጣ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢዮርብዓም ወዲ ናባጥ እዙይ ምስ ሰምዐ፥ (ንሱ ኻብ ንጉስ ሰሎሞን ሃዲሙ ኣብ ግብፂ ይቕመጥ ነበረ)።
Amharic Tigrinya 2011 ኰነ ኸኣ፡ የሮብዓም ወዲ ናባጥ እዚ ምስ ሰምዔ፡ ንሱ ገና ኣብ ግብጺ፡ ኣብቲ ኻብ ቅድሚ ንጉስ ሰሎሞን ዝሀደሞ ነበረ እሞ፡ የሮብዓም ኣብ ግብጺ ይቕመጥ ነበረ።