1 Kings 12:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ እቲ ንጉስ ነቶም ህዝቢ ኣይሰምዖምን፤ እቲ እግዚኣብሄር ብኣገልግሎት ኣሒያ ሺሎናዊ ንየሮብዓም ወዲ ነባት ዝተዛረቦ ቃሉ ምእንቲ ኺፍጽምሲ፡ እቲ ጕዳይ እግዚኣብሄር እዩ ነይሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በሴ​ሎ​ና​ዊው በአ​ኪያ አፍ ለና​ባጥ ልጅ ለኢ​ዮ​ር​ብ​ዓም የተ​ና​ገ​ረ​ውን ነገር እን​ዲ​ያ​ጸና ለውጡ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ነበ​ርና ንጉሡ ሕዝ​ቡን አል​ሰ​ማም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም በሴሎናዊው በአኪያ አድርጎ ለናባጥ ልጅ ለኢዮርብዓም የተናገረውን ነገር እንዲያጸና ከእግዚአብሔር ዘንድ ተመድቦ ነበርና ንጉሡ ሕዝቡን አልሰማም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህም የሆነበት ምክንያት ከሴሎ በመጣው በነቢዩ አኪያ አማካይነት ስለ ናባጥ ልጅ ስለ ኢዮርብዓም ጌታ የተናገረው ቃል እንዲፈጸም ነው፤ ንጉሥ ሮብዓምም የሕዝቡን ሐሳብ ችላ በማለት ሳይቀበል የቀረበትም ምክንያት ጌታ ይህን ለውጥ ለማድረግ ስለ ወሰነ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ አሳይ ግያዋ ስሰናን እጼዳ፤ አያዉ ጎፐ፥ መና ጎዳይ ሴሎፐ ዬዳ አኪያ ባጋና ካሰ ናባጻ ናኣ እዮርባማዉ ኦዴዳ ቃላይ ፖለታናዳን ሀዌ መና ጎዳፐ ሀኔዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii Asay giyaawaa sisennan is's'eedda; ayaw gooppe, Med'inaa Goday Seeloppe yeedda Akiiya baggana kase Naabaas'a na'aa Iyorbbaamaw odeedda k'aalay polettanaadan hawe Med'inaa Godaappe haneedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawoy asay gizayssa siyontta ixxides; gaasoykka GODAY Seeloppe yida nabe Akaya baggara kase Nabaaxe naa Iyorba7aames yootida qaalay polettana mala hayssi GODAAPPE hanides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎይ ኣሳይ ጊዛይሳ ሲዮንታ ኢጺዴስ፤ ጋሶይካ ጎዳይ ሴሎፔ ዪዳ ናቤ ኣካያ ባጋራ ካሴ ናባጼ ና ኢዮርባኣሜስ ዮቲዳ ቃላይ ፖሌታና ማላ ሃይሲ ጎዳፔ ሃኒዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ሴሎፐ ይዳ አክያ ባጋራ ካሰ ናባፃ ናኣ እዮርባማስ ኦድዳ ቃላይ ፖለታና መላ ሄስ ጎዳፐ ሀንዳ ግሾ ካዎይ አሳይ ግያባ ስኦና እፅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Seelope yida Akiya baggara kase Nabaaxa na7aa Iyorbaamas odida qaalay poletana mela hessi Godaape hanida gisho kawoy asay giyaba si7onna ixis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር በሴሎናዊው በአኪያ አማካይነት ስለ ናባጥ ልጅ ስለ ኢዮርብዓም የተናገረው ቀድሞውኑ እግዚአብሔር የወሰነው ስለሆነ፣ መፈጸም ነበረበትና ንጉሡ ሕዝቡን አልሰማም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህም የሆነበት ምክንያት ከሴሎ በመጣው በነቢዩ አኪያ አማካይነት ስለ ናባጥ ልጅ ስለ ኢዮርብዓም እግዚአብሔር የተናገረው ቃል እንዲፈጸም ነው፤ ንጉሥ ሮብዓምም የሕዝቡን ሐሳብ ችላ በማለት ሳይቀበል የቀረበትም ምክንያት እግዚአብሔር ይህን ለውጥ ለማድረግ ስለ ወሰነ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ እግዚኣብሄር ንኢዮርብዓም ወዲ ናባጥ ብኣኪያ በዓል ሴሎ ተዛሪብዎ ዝነበረ ቓሉ ምእንቲ ኸቝሞ፥ ካብ እግዚኣብሄር ተመዲቡ ነበረ እሞ፥ እቲ ንጉስ ነቲ ህዝቢ ኣይሰምዖን።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ እግዚኣብሄር ንየሮብዓም ወዲ ናባጥ ብኣሒያ ሺሎናዊ ተዛሪብዎ ዝነበረ ቓሉ ምእንቲ ኬቚሞ፡ እዚ ኻብ እግዚኣብሄር ተመዲቡ ነበረ እሞ፡ እቲ ንጉስ ነቲ ህዝቢ ኣይሰምዖን።