1 Kings 12:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከምኡውን የሮብዓም ናብ ሴኬም ምስ ከደ፡ ብዘሎ እስራኤል ንጉስ ኪገብሮ ናብ ሴኬም መጺኡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ ያነ​ግ​ሡት ዘንድ ወደ ሰቂማ መጥ​ተው ነበ​ርና ሮብ​ዓም ወደ ሰቂማ ሄደ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እስራኤል ሁሉ ያነግሡት ዘንድ ወደ ሴኬም መጥተው ነበርና ሮብዓም ወደ ሴኬም ሄደ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሮብዓም ወደ ሴኬም ሄደ፤ በዚያም እርሱን ለማንገሥ የፈለጉ በእስራኤል ሰሜናዊ ግዛት የሚኖሩ እስራኤላውያን ተሰብስበው ይጠብቁት ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ አሳይ ኡባይ ሮብኣማ ካተያናዉ ሰኬማ ካታማ ቤዳ ድራዉ፥ እካ ያ ቤዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa Asay ubbay Robi'aama kaateyanaw Sekeema katamaa beedda diraw, ikka yaa beedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay ubbay Erobi7aame kawoththanaas Seekeeme bida gishshas izikka hee bides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ኤሮቢኣሜ ካዎናስ ሴኬሜ ቢዳ ጊሻስ ኢዚካ ሄ ቢዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳ ኡባይ ሮብኣማ ካዎያናዉ ሴከማ ብዳ ግሾ እካ ያ ብስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asa ubbay Orobi7aama kawoyanaw Seekema bida gisho ika yaa bis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስራኤላውያን ሁሉ ሊያነግሡት ወደ ሴኬም ስለ ሄዱ፣ ሮብዓም ወደዚያው ሄደ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሮብዓም ወደ ሴኬም ሄደ፤ በዚያም እርሱን ለማንገሥ የፈለጉ በእስራኤል ሰሜናዊ ግዛት የሚኖሩ እስራኤላውያን ተሰብስበው ይጠብቁት ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሮብዓም ናብ ሴኬም ከደ፤ ኵሎም እስራኤል ከዓ ኸንግስዎ ኣብኡ ተኣኪቦም ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዘሎ እስራኤል ንሮብዓም ኬንግሶ ናብ ሴኬም መጺኡ ነበረ እሞ፡ ንሱ ድማ ናብ ሴኬም ከደ።