1 Kings 11:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንዅለን እተን ንኣማልኽተን ዚዕጣንን ዚስውኣን ጓኖት ኣንስቱ እውን ከምኡ ገበረለን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰሎ​ሞ​ንም ልዩ ከሆኑ ከአ​ሕ​ዝብ ለአ​ገ​ባ​ቸው ሚስ​ቶቹ ሁሉ እን​ዲህ አደ​ረገ፤ ለጣ​ዖ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም መሥ​ዋ​ዕ​ትን ሠዋ፤ ዕጣ​ንም አጠነ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለአማልክቶቻቸው ዕጣን ለሚያጥኑ መሥዋዕትም ለሚሠዉ ለእንግዶች ሚስቶቹ ሁሉ እንዲሁ አደረገ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲሁም የባዕዳን አገሮች ሚስቶቹ ለየአማልክታቸው ዕጣን የሚያጥኑባቸውንና መሥዋዕት የሚያቀርቡባቸውን ስፍራዎች ሠራ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አላጋ ቢታፐ አኬዳ ባረ ማቻቱዋ ኡባዉካ እ ሄዋዳን ጊግሴዳ፤ ኡንቱንቱ ባረንቱ ጾሳቶ ያን እጻና ጩዋዬድኖነ ያርሹዋ ያርሼድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Allaga biittappe akkeedda bare machatuwaa ubbawukka I hewaadan giigisseedda; unttunttu barenttu s'oossatoo yaan is'aanaa c'uwayeeddinonne yarshshuwaa yarshsheeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti bantta eeqa xoossatas heen exaane cuwasizaytassinne yarsho shiishshiza hara machchetaska hessaththoka ooththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ባንታ ኤቃ ጾሳታስ ሄን ኤጻኔ ጩዋሲዛይታሲኔ ያርሾ ሺሺዛ ሃራ ማቼታስካ ሄሳካ ኦዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አላጋ ቢታፈ ኤክዳ ባ ማቸታስ ሄሳዳ ጊግስን፥ ኤንቲ ባንታ ኤቃታስ ያን እፃነ ጩይዶሶናነ ያርሾ ያርሽዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Allaga biittafe ekida ba machetas hessada giigisin, enti banta eeqatas yan ixaane cuyidosonanne yarsho yarshidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለአማልክቶቻቸው ዕጣን ለሚያጥኑና መሥዋዕት ለሚያቀርቡ ለሌሎቹ ሚስቶቹም ሁሉ በዚሁ ዐይነት ሠራላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲሁም የባዕዳን አገሮች ሚስቶቹ ለየአማልክታቸው ዕጣን የሚያጥኑባቸውንና መሥዋዕት የሚያቀርቡባቸውን ስፍራዎች ሠራ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዅለን እተን ጓኖት ኣንስቱ ኸምኡ ሰርሐለን፤ ንሳተን ከዓ ንኣማልኽተን ይዓጥናን ይስውኣን ነበራ።
Amharic Tigrinya 2011 ንዂላተን እተን ጓኖት ኣንስቱ፡ ንኣማልኽተን ዚዐጥናን ዚስውኣን ከኣ፡ ከምኡ ሰርሓለን።