1 Kings 11:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰሎሞን ድማ ደድሕሪ ኣስታርተ ኣምላኽ ሲዶናውያንን ሚልኮም፡ ፍንፉን ኣሞናውያንን ደድሕሪኡ ሰዓበ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰሎ​ሞ​ንም የሲ​ዶ​ና​ው​ያ​ንን አም​ላክ አስ​ጠ​ራ​ጢ​ስን የአ​ሞ​ና​ው​ያ​ን​ንም ርኵ​ሰት ኮሞ​ስን ተከ​ተለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰሎሞንም የሲዶናውያንን አምላክ አስታሮትን፥ የአሞናውያንንም ርኵሰት ሚልኮምን፥ ተከተለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሲዶናውያን ሴት አምላክ ለነበረችው ለዐስታሮትና ሞሎክ ተብሎ ለሚጠራው ለአጸያፊው ለዐሞናውያን አምላክ ሰገደ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሶሎሞነ አስታሮታ ጌተትያ ሲዶናቱዋ ጾሳትዉነ ሞሎካ ጌተትያ አሞናቱዋ ጾሳዉ፥ ሸነይያዎ ጎይኔዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Solomone Asttaaroota geetettiyaa Sidoonatuwaa s'oossatiwunne Molooka geetettiyaa Amoonatuwaa s'oossaw, sheneyiyaawoo goynneedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Solomooney Astaroote geetettiza Sidoonata eeqa xoossayssinne harassiza Amooneta xoossaa Molookes goynnides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሶሎሞኔይ ኣስታሮቴ ጌቴቲዛ ሲዶናታ ኤቃ ጾሳይሲኔ ሃራሲዛ ኣሞኔታ ጾሳ ሞሎኬስ ጎይኒዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሶሎሞነይ አስታሮቶ ጌተትያ ስዶናታ ፆሴስነ ሞሎካ ጌተትያ እፀትዳ አሞነታ ኤቃ ጎይንስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Solomoney Astarooto geetetiya Sidoonata xoosseesinne Moloka geetetiya ixetida Amooneta eeqa goyinnis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰሎሞንም የሲዶናውያንን ሴት አምላክ አስታሮትን፣ አስጸያፊውን የአሞናውያንን አምላክ ሚልኮምን ተከተለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሲዶናውያን ሴት አምላክ ለነበረችው ለዐስታሮትና ሞሎክ ተብሎ ለሚጠራው ለአጸያፊው ለዐሞናውያን አምላክ ሰገደ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰሎሞን ድማ ንኣምላኽ ሲዶናውያን ንኣስታሮትን፥ ንርዅሰት ኣሞናውያን ንሚልኮምን ተኸተለ።
Amharic Tigrinya 2011 ሰሎሞን ከኣ ደድሕሪ ኣስታርተ፡ እታ ኣምላኽ ሲዶናውያንን ደድሕሪ ሚልኮም፡ ጽያፍ ዓሞናውያንን ከደ።