1 Kings 11:40 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሰሎሞን ንየሮብዓም ኪቐትሎ ፈተነ። የሮብዓም ድማ ወዲኡ ናብ ግብጺ፡ ናብ ሺሻቅ ንጉስ ግብጺ ሃደመ፡ ክሳዕ ሞት ሰሎሞን ድማ ኣብ ግብጺ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰሎ​ሞ​ንም ኢዮ​ር​ብ​ዓ​ምን ሊገ​ድ​ለው ወደደ፤ ኢዮ​ር​ብ​ዓ​ምም ተነ​ሥቶ ወደ ግብፅ ሀገር፥ ወደ ግብፅ ንጉሥ ወደ ሱስ​ቀም ኰብ​ልሎ ሄደ፥ ሰሎ​ሞ​ንም እስ​ኪ​ሞት ድረስ በግ​ብፅ ተቀ​መጠ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰሎሞንም ኢዮርብዓምን ሊገድለው ወደደ፤ ኢዮርብዓምም ተነሥቶ ወደ ግብጽ ኰበለለ፥ ወደ ግብጽም ንጉሥ ወደ ሺሻቅ መጣ፥ ሰሎሞንም እስኪሞት ድረስ በግብጽ ተቀመጠ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህም የተነሣ ሰሎሞን ኢዮርብዓምን ለመግደል ሞከረ፤ ነገር ግን ኢዮርብዓም ወደ ግብጽ ንጉሥ ሺሻቅ በመኰብለል አመለጠ፤ ሰሎሞንም እስከሞተበት ጊዜ ድረስ እዚያው ቆየ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሶሎሞነ እዮርባማ ዎናዉ ካጄሌዳ፤ ሽን እዮርባም ግብጼ ጋድያ ካትያ ሺሻቃኮ ባቃቲደ ቤዳ፤ ሶሎሞነ ሀይቃና ጋካናዉ ግብጼን ታኬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Solomone Iyorbbaama wod'anaw kajjeeleedda; shin Iyorbbaami Gibs'e gadiyaa Kaatiyaa Shiishaak'akko bak'atiide beedda; Solomone hayk'k'ana gakkanaw Gibs'en takkeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Solomooney Iyorba7aame wodhanaas koyides; gido attiin Iyorba7aamey Gibxe Kawo Shiishaaqekko baqati biidi Solomooney hayqqana gakkanaas Gibxen takkides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ሶሎሞኔይ ኢዮርባኣሜ ዎናስ ኮዪዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ኢዮርባኣሜይ ጊብጼ ካዎ ሺሻቄኮ ባቃቲ ቢዲ ሶሎሞኔይ ሃይቃና ጋካናስ ጊብጼን ታኪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሶሎሞነይ ኢዮርባማ ዎናዉ ኮይስ፤ ሽን እዮርባም ግብፀ ካዋ ሽሻቃኮ ባቃትድ፥ ሶሎሞነይ ሀይቃና ጋካናዉ ግብፀን ጋምእስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Solomoney Iyorbaama wodhanaw koyis; shin Iyorbaami Gibxe kawa Shishaaqako baqatidi, Solomoney hayqana gakanaw Gibxen gam7is.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰሎሞን ኢዮርብዓምን ለመግደል ፈለገ፤ ኢዮርብዓም ግን ወደ ግብፅ ሸሸ፤ ወደ ንጉሡ ወደ ሺሻቅ ሄዶ፣ ሰሎሞን እስኪሞት ድረስ በዚያው ተቀመጠ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም የተነሣ ሰሎሞን ኢዮርብዓምን ለመግደል ሞከረ፤ ነገር ግን ኢዮርብዓም ወደ ግብጽ ንጉሥ ሺሻቅ በመኰብለል አመለጠ፤ ሰሎሞንም እስከ ሞተበት ጊዜ ድረስ እዚያው ቈየ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ ሰሎሞን ንኢዮርብዓም ክቐትሎ ደለየ፤ ኢዮርብዓም ግና ተሲኡ ናብ ሺሻቅ ንጉስ ግብፂ ሃደመ። ክሳዕ ሞት ሰሎሞን ከዓ ኣብ ግብፂ ተቐመጠ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ ሰሎሞን ንየሮብዓም ኪቐትሎ ደለየ፡ የሮብዓም ግና ተንሲኡ ናብ ሺሻቅ ንጉስ ግብጺ፡ ናብ ግብጺ ሀደመ። ክሳዕ ሞት ሰሎሞን ከኣ ኣብ ግብጺ ነበረ።