1 Kings 11:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | የሮብዓም ሰብኣይ ድማ ጅግና እዩ ነይሩ። ሰሎሞን ድማ ነቲ መንእሰይ ጻዕራም ምዃኑ ምስ ረኣዮ፡ ኣብ ልዕሊ ዅሉ ኣገልግሎት ቤት ዮሴፍ ገይሩ ሸሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢዮርብዓምም ጽኑዕ ኀያል ሰው ነበረ፤ ሰሎሞንም ጐልማሳው ኢዮርብዓም በሥራ የጸና መሆኑን ባየ ጊዜ በዮሴፍ ነገድ ሥራ ሁሉ ላይ ሾመው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢዮርብዓምም ጽኑዕ ኃያል ሰው ነበረ፤ ሰሎሞንም ጕልማሳው በሥራ የተመሰገነ መሆኑን ባየ ጊዜ በዮሴፍ ነገድ ሥራ ሁሉ ላይ ሾመው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢዮርብዓም ከፍ ያለ የሥራ ችሎታ ያለው ወጣት ነበር፤ ሰሎሞንም ይህ ወጣት ትጉህና ብርቱ ሠራተኛ መሆኑን በተመለከተ ጊዜ በምናሴና በኤፍሬም ነገዶች ግዛት ውስጥ ባሉት ገባሮች ሁሉ ላይ ኀላፊ አድርጎ ሾመው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እዮርባም ምኖ አሳ፤ ሶሎሞነ ሀ ዎዳላይ ባረ ኪታ ዎት ሎይ ኦንቶ በኤዳ፤ ምናሰነ ኤፍሬማ ቢታን ኦያ ጎሻንቻቱ ኡባ ቦላ አ ካፑዋ ኦደ ሱንዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyorbbaami mino asaa; Solomone ha wodallay bare kiitaa wooti loytsi ootsintto be'eedda; Minaasenne Efireema biittan ootsiyaa goshshanchchatuu ubbaa bolla Aa kaappuwaa ootsiide suntseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyorba7aamey oosozas keehi hiillateththi diza naateththa asa; Solomooney ha naateththazi oosoza ay mala ooththizaakko be7idi gabbara ooththi aqiza Yooseefe qommota bolla alaafe ooththi shuumides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዮርባኣሜይ ኦሶዛስ ኬሂ ሂላቴ ዲዛ ናቴ ኣሳ፤ ሶሎሞኔይ ሃ ናቴዚ ኦሶዛ ኣይ ማላ ኦዛኮ ቤኢዲ ጋባራ ኦ ኣቂዛ ዮሴፌ ቆሞታ ቦላ ኣላፌ ኦ ሹሚዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዮርባም ምኖ አስ፤ ሶሎሞነይ ሀ ናአተይ ባ ኦሱዋ ዋትድ ሎይ ኦያኮ በእድ፥ ዮሰፋ ቢታን ኦያ ማዳ ኦያ አሳ ቦላ ሀላቃ ኦድ ሹምስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyorbaami mino asi; Solomoney ha na7atethay ba oosuwa waatidi loythi oothiyako be7idi, Yoosefa biittan oothiya madda oothiya asaa bolla halaqa oothidi shuumis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢዮርብዓም ከፍተኛ ችሎታ ያለው ሰው ነበር፤ ሰሎሞንም ወጣቱ ሥራውን እንዴት በሚገባ እንደሚያከናውን ባየ ጊዜ፣ በዮሴፍ ነገድ ለሚሠራው የጕልበት ሥራ ሁሉ ኀላፊ አደረገው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢዮርብዓም ከፍ ያለ የሥራ ችሎታ ያለው ወጣት ነበር፤ ሰሎሞንም ይህ ወጣት ትጉህና ብርቱ ሠራተኛ መሆኑን በተመለከተ ጊዜ በምናሴና በኤፍሬም ነገዶች ግዛት ውስጥ ባሉት ገባሮች ሁሉ ላይ ኀላፊ አድርጎ ሾመው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢዮርብዓም ድማ ፅኑዕ ሓያል ሰብኣይ ነበረ። ሰሎሞን ከዓ እቲ ጐበዝ ትጉህ ሰራሕተኛ ኸም ዝኾነ ሪኡ፥ ኣብ ልዕሊ ስራሕ እቶም ነገድ ዮሴፍ ሸሞ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | የሮብዓም ድማ ሓያል ጅግና ሰብኣይ ነበረ። ሰሎሞን ከኣ እቲ ጐበዝ፡ ንሱ ትጉህ ዓያዪ ኸም ዝዀነ ርእዩ፡ ኣብ ልዕሊ ዂሉ ቤት ዮሴፍ ኣመዘዞ። |