1 Kings 11:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኢዱ ናብ ንጉስ ዘልዓለሉ ምኽንያት ድማ እዚ እዩ፦ ሰሎሞን ንሚሎ ሃነጸ፡ ነተን ኣብ ከተማ ኣቦኡ ዳዊት ዝነበራ ስንጥቆታት ኣዐረየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም ያደ​ረ​ገው ይህ ነው በን​ጉሡ በሰ​ሎ​ሞን ላይ እጁን አነሣ፤ ሰሎ​ሞ​ንም በዳ​ርቻ ያለ ቅጥ​ር​ንና የአ​ባ​ቱን የዳ​ዊ​ትን ከተማ ቅጥር ሠርቶ ጨረሰ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በንጉሡም ያመፀበት ምክንያት ይህ ነው፤ ሰሎሞን ሚሎን ሠራ፥ የአባቱንም የዳዊትን ከተማ ሰባራውን ጠገነ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢዮርብዓም ለዐመፅ የተነሣሣበትም ታሪክ እንደሚከተለው ነው፥ በዚያን ጊዜ ሰሎሞን ከኢየሩሳሌም በስተ ምሥራቅ ሚሎ ተብሎ የሚጠራውን ጐድጓዳ ስፍራ በመሙላት እየደለደለና የአባቱን የዳዊትን ከተማ ቅጽሮች እየጠገነ በማደስ ላይ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካትያ ቦላ እ ማካል ደንዴዳ ታርኪ ሀዋፐ ካሊደ ጻፈቴዳዋዳና። ሶሎሞነ ሚሎ ግምቤዳነ ባረ አዉዋ ዳዊታ ካታማ ዩሹዋ ግምቢያን ደእያ ካሎ ሳኣ ኩንዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatiyaa bolla I makkali denddeedda taarikii hawaappe kaalliide s'aafetteeddawaadana. Solomone Miillo gimbbeeddanne bare aawuwaa Daawita Katamaa yuushshuwaa gimbbiyaan de'iyaa kallo sa'aa kuntseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi kawaa bolla makkallateththan dendida gaasoykka Solomooney gimbes keela keelissidessinne ba aawaa Dawite katamaa yuushon diza gimbezas paceso kunththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ካዋ ቦላ ማካላቴን ዴንዲዳ ጋሶይካ ሶሎሞኔይ ጊምቤስ ኬላ ኬሊሲዴሲኔ ባ ኣዋ ዳዊቴ ካታማ ዩሾን ዲዛ ጊምቤዛስ ፓጬሶ ኩንዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዋ ቦላ እ ማካልድ ደንድዳ ታርከይ ሀይሳፈ ካልድ ፃፈትዳይሳ። ሄ ዎደ ሶሎሞነይ ሚሎ ግምቤስነ ባ አዋ ዳዊታ ካታማ ግምበ ድርሳ ዩሹዋን ደእያ ኦላ ኩንስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawa bolla I makallidi dendida taarikey haysafe kaallidi xaafetidaysa. He wode Solomoney Miilo gimbeesinne ba aawa Dawita katamaa gimbe dirsaa yuushuwan de7iya ollaa kunthees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በንጉሡ ላይ ያመፀበትም ምክንያት እንዲህ ነው፤ ሰሎሞን ድጋፍ የሚሆኑ እርከኖች በመሥራት የአባቱን የዳዊትን ከተማ ቅጥር ይጠግን ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢዮርብዓም ለዐመፅ የተነሣሣበትም ታሪክ እንደሚከተለው ነው፥ በዚያን ጊዜ ሰሎሞን ከኢየሩሳሌም በስተ ምሥራቅ ሚሎ ተብሎ የሚጠራውን ጐድጓዳ ስፍራ በመሙላት እየደለደለና የአባቱን የዳዊትን ከተማ ቅጽሮች እየጠገነ በማደስ ላይ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ኣብ ልዕሊ ንጉስ ዝገበሮ ዓመፅ ምኽንያቱ ኸምዙይ እዩ፦ ሰሎሞን ነቲ ሚሎን ሰርሖ፤ ነቲ ዝፈረሰ መካበብያ ኸተማ ኣቦኡ ዳዊት እውን ፀገኖ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ኢዱ ኣብ ንጉስ ዘልዐሎ ምኽንያት ከኣ እዚ እዩ፡ ሰሎሞን ንሚሎ ሰርሓ፡ ነቲ ፍራስ ከተማ ኣቦኡ ዳዊትውን ጸገኖ።