1 Kings 11:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) የሮብዓም ወዲ ነባት፡ ኤፍራታዊ ካብ ሰሬዳ፡ ባርያ ሰሎሞን፡ ኣዲኡ ዜሩዋ፡ መበለት፡ እወ፡ ኢዱ ናብ ንጉስ ኣልዓለ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከሳ​ሪራ ሀገር የሆነ የኤ​ፍ​ሬ​ማ​ዊው የና​ባ​ጥና ሳሩሃ የተ​ባ​ለች የመ​በ​ለት ልጅ ኢዮ​ር​ብ​ዓም የሰ​ሎ​ሞን አገ​ል​ጋይ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከሳሪራ አገር የሆነ የሰሎሞን ባሪያ የኤፍሬማዊው የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም በንጉሡ ላይ ዐመፀ፤ እናቱም ጽሩዓ የተባለች ባልቴት ሴት ነበረች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሰሎሞን ላይ ያመፀው ሌላው ሰው በኤፍሬም ጸሬዳ ተብላ የምትጠራው ክፍለ ሀገር ተወላጅ የሆነ የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ነው፤ እርሱም ከሰሎሞን አገልጋዮች አንዱ ነበር፤ እናቱም ጽሩዓ ተብላ የምትጠራ ባሏ የሞተባት ሴት ነበረች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ቦላካ ናባጻ ናአይ እዮርባም ሶሎሞና ቦላ ማካሊደ ደንዴዳ፤ እ ሶሎሞና ቆማቱዋፐ እቱዋ። እ ኤፍሬማ ቢታን ጻሬዳፐ የዳ አሳ፤ አ ዳያካ ጽሩኦ ጌተትያ አምአቶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa bollakka Nabaas'a na'ay Iyorbbaami Solomona bolla makkaliide denddeedda; I Solomona k'oomatuwaappe ittuwaa. I Efireema biittan S'areedappe yedda asa; Aa daayakka S'iruu'o geetettiyaa am"atto.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka Nabaaxe naa Iyorba7aamey Solomoone bolla makkallateththan dendides; izi Solomoone shuumetappe issaa gidishin Efreeme biitta Xaaredeppe yides; iza aayeya Xiru7o geetettiza am7eyo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ናባጼ ና ኢዮርባኣሜይ ሶሎሞኔ ቦላ ማካላቴን ዴንዲዴስ፤ ኢዚ ሶሎሞኔ ሹሜታፔ ኢሳ ጊዲሺን ኤፍሬሜ ቢታ ጻሬዴፔ ዪዴስ፤ ኢዛ ኣዬያ ጺሩኦ ጌቴቲዛ ኣምኤዮ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳዳካ ናባፃ ናአይ እዮርባም ሶሎሞነ ቦላ ማካልድ ደንድስ። እ ሶሎሞነ አይለታፐ እሱዋ። እ ኤፍሬማ ቢታን ደእያ ፃሬዳፐ ይዳ አስ፤ እያ አየ ሱንይ ፅሩአ፤ እያ አምኦ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessadaka Nabaaxa na7ay Iyorbaami Solomone bolla makallidi dendis. I Solomone aylletape issuwa. I Efreema biittan de7iya Xareedape yida asi; iya aaye sunthay Xiru7a; iya am7o.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም ከሰሎሞን ሹማምት አንዱ የሆነው የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም በንጉሡ ላይ ዐመፀ፤ እርሱም ከጸሬዳ የመጣ ኤፍሬማዊ ሲሆን፣ እናቱ ጽሩዓ የተባለች መበለት ነበረች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሰሎሞን ላይ ያመፀው ሌላው ሰው በኤፍሬም ጸሬዳ ተብላ የምትጠራው ክፍል ተወላጅ የሆነ የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ነው፤ እርሱም ከሰሎሞን አገልጋዮች አንዱ ነበር፤ እናቱም ጽሩዓ ተብላ የምትጠራ ባልዋ የሞተባት ሴት ነበረች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምኡውን ኢዮርብዓም ወዲ ናባጥ ኤፍራታዊ በዓል ሳሪራ፥ ካብ ንጉስ ሰሎሞን ከድዐ። ንሱ ወዲ ሓንቲ ፅሩዓ እትብሃል መበለት ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 የሮብዓም ጊልያ ሰሎሞን፡ ወዲ ናባጥ ኤፍራታዊ፡ ካብ ጸሬዳ፡ ስም ኣዲእ ጽሩዓ፡ ንሳ ኸኣ መበለት ነበረት፡ ንሱ ድማ ኢዱ ኣብ ንጉስ ኣልዐለ።