1 Kings 11:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዳዊት ካብ ሶባ ምስ ቀተሎም ድማ፡ ሰብኡት ኣኪቡ፡ ሓለቓ ጭፍራ ኰነ። ናብ ደማስቆ ከይዶም ድማ ኣብኣ ተቐመጡ፡ ኣብ ደማስቆ ድማ ይገዝኡ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዳዊ​ትም የሲ​ባን ሰዎች በገ​ደለ ጊዜ ሬዞን ሰዎ​ችን ሰብ​ስቦ የጭ​ፍራ አለቃ ሆነ፤ ወደ ደማ​ስ​ቆም ሄዱ፥ በዚ​ያም ተቀ​መጡ፤ በደ​ማ​ስ​ቆም ላይ አነ​ገ​ሡት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዳዊትም የሱባን ሰዎች በገደለ ጊዜ ሬዞን ሰዎችን ሰብስቦ የጭፍራ አለቃ ሆነ፤ ወደ ደማስቆም ሄዱ፥ በዚያም ተቀመጡ፤ በደማስቆም ላይ አነገሡት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሽፍቶች አለቃ ሆኖ ነበር፤ ይህም የሆነው ዳዊት ሀዳድዔዜርን ድል ነሥቶ የእርሱ ጦር ተባባሪዎች የሆኑትን ሶርያውያንን ከፈጀ በኋላ ነበር፤ ረዞንና ተከታዮቹም ወደ ደማስቆ ሄዱ፤ በዚያም ሲኖሩ እርሱን የሶርያ ንጉሥ እንዲሆን አደረጉት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዳዊተ ጾባ ቢታ ኦላንቻቱዋ ይሴዳ ዎደ፥ ራዞን ባረዉ አሳ ሺሺደ፥ ፓንጋቱዋ ካፑዋ ግዴዳ፤ ፓንጋቱ ዳማስቆ ቢደ፥ ሄ ካታማ ኦይቂደ፥ ያን ኡቲደ፥ ራዞና ካተዬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Daawite S'ooba biittaa olanchchatuwaa d'aysseedda wode, Razooni barew asaa shiishshiide, panggatuwaa kaappuwaa gideedda; panggatuu Damask'k'o biide, he katamaa oyk'k'iide, yaan uttiide, Razoona kaateyeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dawiti Xoobba biitta olanchchata dhayssida wode Erazooney baqatida asaa shiishshidi pangata halaqa gidides; istti Damasqo biidi heen iza kawoththida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳዊቲ ጾባ ቢታ ኦላንቻታ ይሲዳ ዎዴ ኤራዞኔይ ባቃቲዳ ኣሳ ሺሺዲ ፓንጋታ ሃላቃ ጊዲዴስ፤ ኢስቲ ዳማስቆ ቢዲ ሄን ኢዛ ካዎዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳዊቲ ሱባ ኦላንቾታ ይስዳ ዎደ ራዞን ባዉ አሰ ሺሽድ ፓኖታ ሀላቃ ግድስ። ፓኖት ዳማስቆ ብድ፥ ኦይክድ ያን ኡትድ ራዞና ካዎዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dawiti Suubba olanchota dhaysida wode Razooni baw ase shiishidi paannota halaqa gidis. Paannoti Damasqo bidi, oykidi yan uttidi Razoona kawothidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዳዊት የሱባን ኀይል በደመሰሰ ጊዜ፣ ሬዞን ሰዎቹን በዙሪያው አሰባስቦ የወንበዴ አለቃ ሆነ፤ ሰዎቹም ወደ ደማስቆ ሄደው ተቀመጡ፤ በዚያም አነገሡት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሸፍቶች አለቃ ሆኖ ነበር፤ ይህም የሆነው ዳዊት ሀዳድዔዜርን ድል ነሥቶ የእርሱ ጦር ተባባሪዎች የሆኑትን ሶርያውያንን ከፈጀ በኋላ ነበር፤ ረዞንና ተከታዮቹም ወደ ደማስቆ ሄዱ፤ በዚያም ሲኖሩ እርሱን የሶርያ ንጉሥ እንዲሆን አደረጉት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሬዞን በታ ዳዊት ንሰብ ሱባ ዝቐተለላ ጊዜ፥ ሰባት ኣኪቡ ሓለቓ ሽፍታ ኾነ። ናብ ደማስቆ ኸይዶም ከዓ ተቐመጡ፤ ኣብኣ ድማ ኣንገስዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ፡ በታ ዳዊት ንሰብ ጾባ ዝቐተለላ ጊዜ፡ ሰባት አኪቡ ሓለቓ ጭፍራ ዀነ። ናብ ደማስቆ ኸይዶም ኣብኣ ተቐመጡ፡ ኣብ ደማስቆውን ነገሱ።