1 Kings 11:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብቶም እግዚኣብሄር ንደቂ እስራኤል ዝበሎም ኣህዛብ፡ ናባታቶም ኣይትእቶ፡ ንሳቶም ከኣ ናባኻትኩም ኣይኪኣትዉን እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር የእስራኤልን ልጆች፥ “አምላኮቻቸውን ትከተሉ ዘንድ ልባችሁን እንዳይመልሱ ወደ እነርሱ አትግቡ፥ እነርሱም ወደ እናንተ አይግቡ” ካላቸው ከአሕዝብ አገባ፤ ሰሎሞን ግን እነርሱን ተከተለ፤ ወደዳቸውም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር የእስራኤልን ልጆች። አምላኮቻቸውን ትከተሉ ዘንድ ልባችሁን በእውነት ያዘነብላሉና ወደ እነርሱ አትግቡ፥ እነርሱም ወደ እናንተ አይግቡ ካላቸው ከአሕዛብ፥ ከእነዚህ ጋር ሰሎሞን በፍቅር ተጣበቀ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ለእስራኤላውያን፥ “አሕዛብ ሴቶችን ያገባችሁ እንደሆነ በእርግጥ ወደ አማልእክታቸው ስለሚስቡአችሁ እነርሱን አታግቡ” ብሎ አስጠንቅቆአቸው ነበር፤ እነዚህን ሰሎሞን የወደዳቸው ሴቶች ጌታ እንዳይጋቡ ከከለከላቸው ሕዝቦች መካከል ናቸው፤ ሰሎሞን ግን ከእነርሱ ጋር በፍቅር ተሰባበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ፥ “ህንተንቱ ሀ አሳቱዋና አኩዋን ገሉዋን ዋላከቶፕተ፤ አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ ህንተንቱ ዎዛና ቱሙፐ ባረንቱ ኤቃ ጾሳቱዋኮ ዛራና” ያጊደ መና ጎዳይ እስራኤልያ አሳዉ ኦዴዳ ካዉተቱ ማጫዋንታ፤ ሽን ሶሎሞነ ኡንቱንቱና ሲቁዋን ቃሸቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu, «Hinttenttu ha asatuwaana akuwaan geluwaan walakettoppite; ayaw gooppe, unttunttu hinttenttu wozanaa tumuppe barenttu eek'aa s'oossatuwaakko zaarana» yaagiide Med'inaa Goday Israa'eeliyaa asaw odeedda kawutetsatuu mac'c'awantta; shin Solomone unttunttunna siik'uwaan k'ashetteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Isra7eele asaas, «Istti intte wozina tumappe bantta eeqa xoossatakko zaarontta mala intte he asatara ekoninne gelon walakettofte» gi yooti woththides; gido attiin Solomooney isttara siiqon waaxettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ «ኢስቲ ኢንቴ ዎዚና ቱማፔ ባንታ ኤቃ ጾሳታኮ ዛሮንታ ማላ ኢንቴ ሄ ኣሳታራ ኤኮኒኔ ጌሎን ዋላኬቶፍቴ» ጊ ዮቲ ዎዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ሶሎሞኔይ ኢስታራ ሲቆን ዋጼቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ እስራኤለ አሳስ፥ “ኤንቲ ህንተ ዎዛና ባለድ ባንታ ኤቃታኮ ዛርያ ግሾ ሀ አሳታራ ኤኮንነ ገሎን ዋላከቶፍተ” ያግድ ካሰ ኦድስ። ሽን ሶሎሞነ ኤንታ ሲቁዋን ቃሸትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Isra7eele asaas, “Enti hinte wozana balethidi banta eeqatako zaariya gisho ha asatara ekoninne gelon walaketofite” yaagidi kase odis. Shin Solomone enta siiquwan qashetis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህም እግዚአብሔር እስራኤላውያንን፣ “ልባችሁን ወደ አማልክታቸው በርግጥ ይመልሱታልና ከእነርሱ ጋር መጋባት የለባችሁም” ካላቸው አሕዛብ ወገን ነበሩ፤ ሆኖም ሰሎሞን ከእነዚሁ ጋር ፍቅሩ ጠና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን፥ “አሕዛብ ሴቶችን ያገባችሁ እንደ ሆነ በእርግጥ ወደ አማልእክታቸው ስለሚስቡአችሁ እነርሱን አታግቡ” ብሎ አስጠንቅቆአቸው ነበር፤ እነዚህን ሰሎሞን የወደዳቸው ሴቶች እግዚአብሔር እንዳይጋቡ ከከለከላቸው ሕዝቦች መካከል ናቸው፤ ሰሎሞን ግን ከእነርሱ ጋር በፍቅር ተሰባበረ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዚኣተን ካብቶም እግዚኣብሄር ንደቂ እስራኤል፥ “ንሳቶም ንልብኹም ብርግፅ ናብ ኣማልኽቶም ከዘንብልዎ እዮም እሞ፥ ንስኻትኩም ናብኣቶም ኣይትኪዱ፥ ንሳቶምውን ናባኻትኩም ኣይምፅኡ” ምስ ዝበሎም ኣህዛብ፥ ሰሎሞን ብፍቕረን ተትሓዘ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብቶም እግዚኣብሄር ንደቂ እስራኤል ብዛዕባኦም፡ ንሳቶም ንልብኹም ብርግጽ ናብ ኣማልኽቶም ኬምዘንብልዎም እዮም እሞ፡ ናባቶም ኣይትኺዱ፡ ንሳቶም ከኣ ናባኻትኩም ኣይምጽኡ፡ ዝበሎም ህዝብታት፡ ሰሎሞን ብፍቕሪ ምሳታተን ጠበቐ። |