1 Kings 11:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ሚድያን ተንሲኦም ድማ ናብ ፓራን በጽሑ። ገዛ ሂቡ ምግቢ መዲቡ መሬት ዝሃቦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከም​ድ​ያ​ምም ተነ​ሥ​ተው ወደ ፋራን ሄዱ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር ከፋ​ራን ሰዎ​ችን ወሰዱ፤ ወደ ግብ​ፅም መጡ፤ ወደ ግብ​ፅም ንጉሥ ወደ ፈር​ዖን ሄዱ፤ አዴ​ርም ወደ ፈር​ዖን ገባ። እር​ሱም ቤት ሰጥቶ ቀለብ ዳረ​ገው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከምድያምም ተነሥተው ወደ ፋራን መጡ፤ ከእነርሱም ጋር ከፋራን ሰዎች ወሰዱ፥ ወደ ግብጽም መጡ፥ ወደ ግብጽም ንጉሥ ወደ ፈርዖን ዘንድ ገቡ፤ እርሱም ቤት ሰጥቶ ቀለብ ዳረገው፥ ምድርም ሰጠው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱም ከምድያም ተነሥተው ወደ ፋራን ሄዱ፤ በዚያም ጥቂቶች ሰዎች ከእነርሱ ጋር ተቀላቀሉ፤ ከዚህ በኋላ ወደ ግብጽ ተጉዘው ወደ ንጉሡ ቀረቡ፤ ንጉሡም ለሀዳድ መሬትና አንድ መኖሪያ ቤት ሰጥቶ ምግብ ፈቀደለት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ምድያማፐ ደንዲደ፥ ፓራና ቤድኖ፤ ፓራናፐ ባረናና አሳ አኪደ ግብጼ ጋድያ፥ ግብጼ ካትያኮ ቤድኖ። ካቲ ሀዳዳዉ እት ጎልያነ ጋድያ እሚደ፥ ቁማ አዉ አዛዜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu Midiyaamappe denddiide, Paaraana beeddino; Paaraanappe barenana asaa akkiide Gibs'e gadiyaa, Gibs'e kaatiyaakko beeddino. Kaatii Hadaadaw itti golliyaanne gadiyaa immiide, k'umaa aw azazeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti Midiyaameppe dendidi Paaraane biitta bida; Paaraaneppe banttanara asaa ekkidi Gibxe kawo Paaroonekko bida. Kawozi Hadaades keeththinne gade immides; maana kaththika azazides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ሚዲያሜፔ ዴንዲዲ ፓራኔ ቢታ ቢዳ፤ ፓራኔፔ ባንታናራ ኣሳ ኤኪዲ ጊብጼ ካዎ ፓሮኔኮ ቢዳ። ካዎዚ ሃዳዴስ ኬኔ ጋዴ ኢሚዴስ፤ ማና ካካ ኣዛዚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ምድያመፐ ደንድድ ፓራና ብዶሶና፤ ፓራነፐ ባንታራ አሰ ኤክድ ግብፀ ካዋኮ ብዶሶና። ካዎይ ሀዳዳስ እስ ኬነ ጋደ እምድ ካ እያዉ የድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti Midiyaamepe dendidi Paarana bidosona; Paraanepe bantara ase ekidi Gibxe kawako bidosona. Kawoy Hadaadas issi keethinne gade immidi kathi iyaw yeddis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም ከምድያም ተነሥተው ወደ ፋራን ሄዱ፤ ከፋራንም ሰዎች ይዘው ወደ ግብፅ በመምጣት፣ ወደ ግብፅ ንጉሥ ወደ ፈርዖን ገቡ። ንጉሡም ለሃዳድ ቤትና መሬት ሰጠው፤ ቀለብም አዘዘለት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱም ከምድያም ተነሥተው ወደ ፋራን ሄዱ፤ በዚያም ጥቂቶች ሰዎች ከእነርሱ ጋር ተቀላቀሉ፤ ከዚህ በኋላ ወደ ግብጽ ተጒዘው ወደ ንጉሡ ቀረቡ፤ ንጉሡም ለሀዳድ መሬትና አንድ መኖሪያ ቤት ሰጥቶ ምግብ ፈቀደለት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶም ካብ ምድያም ተልዒሎም ከዓ ናብ ፋራን ከዱ፤ ካብ ፋራን ድማ ምስኣቶም ሰባት ወሲዶም ናብ ግብፂ ናብ ፈርዖን ንጉስ ግብፂ ኸዱ፤ ንሱ ኸዓ ቤት ሃቦ፤ ቀለብውን ኣዘዘሉ፤ ምድሪ ድማ ሃቦ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ሚድያን ተላዒሎም ከኣ ናብ ጳራን መጹ፡ ካብ ጳራን ሰባት ወሲዶም ድማ ናብ ግብጺ ናብ ፈርኦን ንጉስ ግብጺ መጹ። ንሱ ኸኣ ቤት ሀቦ፡ ቀለብውን አዘዘሉ፡ ምድሪ ድማ ሀቦ።