1 Kings 11:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሓዳድ ምስ ገለ ኤዶማውያን ካብ ባሮት ኣቦኡ ምስኡ ናብ ግብጺ ክኸዱ ሃደሙ። ሃዳድ ገና ንእሽቶ ቆልዓ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አዴር፥ ከእርሱም ጋር ከኤዶምያስ ሰዎች የሆኑ የአባቱ አገልጋዮች ሁሉ ኰበለሉ፤ ወደ ግብፅም ገቡ። አዴር ግን ገና ሕፃን ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሃዳድ ገና ብላቴና ሳለ ሃዳድና ከእርሱ ጋር ጥቂቶቹ ከኤዶምያስ ሰዎች የሆኑ የአባቱ ባሪያዎች ወደ ግብጽ ኰብልለው ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከሞት የተረፉት ሀዳድና ወደ ግብጽ ሸሽተው የሄዱ ጥቂቶች ኤዶማውያን የአባቱ አገልጋዮች ብቻ ነበሩ፤ በዚያን ጊዜ ሀዳድ ገና ሕፃን ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ሄ ዎደ ጉ ናኣ ግዴዳ ሀዳድ፥ አ አዎ ኦዳ ኤዶማ ኦሳንቻቱዋፐ አማሬዳዋንቱና ግብጼ ጋድያ ባቃቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin he wode guutsa na'aa gideedda Hadaadi, Aa aawoo ootseedda Eedooma oosanchchatuwaappe amareedawanttuna Gibs'e gadiyaa bak'ateedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin he wode Hadaadey yelagateththan dishe ba aawaas ooththiza Eedoome oosanchchatappe guuththatara Gibxe biitta baqatides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ሄ ዎዴ ሃዳዴይ ዬላጋቴን ዲሼ ባ ኣዋስ ኦዛ ኤዶሜ ኦሳንቻታፔ ጉታራ ጊብጼ ቢታ ባቃቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ሄ ዎደ ጉ ናአ ግድዳ ሀዳድ፥ ባ አዋስ ኦዳ ኤዶመ ሞርናታፐ ጉታራ ግብፀ ባቃትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin he wode guutha na7a gidida Hadaadi, ba aawas oothida Edoome moorinatape guuthatara Gibxe baqatis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሃዳድ ግን ገና በልጅነቱ አባቱን ካገለገሉ ጥቂት ኤዶማውያን ጋር ወደ ግብፅ ሸሸ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከሞት የተረፉት ሀዳድና ወደ ግብጽ ሸሽተው የሄዱ ጥቂቶች ኤዶማውያን የአባቱ አገልጋዮች ብቻ ነበሩ፤ በዚያን ጊዜ ሀዳድ ገና ሕፃን ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሃዳድ ግና ምስ ውሑዳት ኤዶማውያን ኣገልገልቲ ኣቦኡ ኾይኑ ናብ ግብፂ ሃዲሙ ኸደ፤ ሃዳድ ሽዑ ንእሽተይ ቘልዓ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሃዳድ ከኣ፡ ንሱን ገለ ኤዶማውያንን ካብ ገላዉ ኣቦኡ ድማ ምስኡ ዀይኖም ናብ ግብጺ ኪኸዱ ሀደሙ፡ ሃዳድ ሽዑ ንእሽቶ ቘልዓ ነበረ። |