1 Kings 10:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሰሎሞን ድማ ሰረገላታትን ፈረሰኛታትን ኣከበ፣ ሽሕን ኣርባዕተ ሚእትን ሰረገላታትን ዓሰርተው ክልተ ሽሕ ፈረሰኛታትን ነበሮ፣ እዚ ኸኣ ነተን ከተማታት ሰረገላታትን ንጉስ ኣብ የሩሳሌምን ሃቦ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰሎሞንም ለሰረገሎቹ ዐራት ሺህ እንስት ፈረሶች ነበሩት፤ ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኞችም ነበሩት፤ በሰረገሎችም ከተሞች ከንጉሡ ጋር በኢየሩሳሌም አኖራቸው። ሰሎሞንም ከወንዙ ጀምሮ እስከ ፍልስጥኤም ምድርና እስከ ግብፅ ድንበር ድረስ በነገሥታቱ ሁሉ ላይ ንጉሥ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰሎሞንም ሰረገሎችንና ፈረሰኞችን ሰበሰበ፤ አንድ ሺህ አራት መቶ ሰረገሎች፥ አሥራ ሁለት ሺህም ፈረሰኞች ነበሩት፥ በሰረገሎችም ከተሞች ከንጉሡም ጋር በኢየሩሳሌም አኖራቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰሎሞንም ሠረገሎችንና ፈረሶችን ሰበሰበ፤ እርሱም አንድ ሺህ አራት መቶ ሠረገሎችና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኞች ነበሩት፤ ከእነርሱም ከፊሉ ከእርሱ ጋር በኢየሩሳሌም፥ ሌሎቹ ደግሞ በልዩ ልዩ ከተሞች ተመድበው እንዲኖሩ አደረገ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሶሎሞነ ፓራ ጋረቱዋነ ፓራቱዋ ሺሼዳ፤ አዉ እት ሻአነ ኦይዱ ጼቱ ፓራ ጋረቱነ ታማነ ላኡ ሻአ ፓራቱ ደኢኖ። እ ኡንቱንቱ ፓራ ጋረቱዋ ካታማቱዋንነ ባረናና የሩሳላመን ዎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Solomone paraa gaaretuwaanne paratuwaa shiishsheedda; aw itti sha"anne oyddu s'eetu paraa gaaretuunne tammanne laa"u sha"a paratuu de'iino. I unttunttu paraa gaaretuwaa katamatuwaaninne barenana Yerusaalamen wotseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Solomooney para-gaaretanne parata shiishshides; izas 1,400 para-gaaretinne 12,000 parati deettes; izi istta para-gaareta katamataninne banara Yerusalaamen woththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሶሎሞኔይ ፓራ-ጋሬታኔ ፓራታ ሺሺዴስ፤ ኢዛስ 1,400 ፓራ-ጋሬቲኔ 12,000 ፓራቲ ዴቴስ፤ ኢዚ ኢስታ ፓራ-ጋሬታ ካታማታኒኔ ባናራ ዬሩሳላሜን ዎዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሶሎሞነይ ፓራ ጋረታነ ፓራታ ሺሽስ፤ እያዉ 1,400 ፓራ ጋረትነ 12,000 ፓራት ደኦሶና። እ ኤንታ ፓራ ጋረታ ካታማታንነ ባራ የሩሳላመን ዎስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Solomoney para gaaretanne parata shiishis; iyaw 1,400 para gaaretinne 12,000 parati de7oosona. I enta para gaareta katamataninne baara Yerusalaamen wothis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰሎሞን ሠረገሎችና ፈረሶች ሰበሰበ፤ አንድ ሺሕ አራት መቶ ሠረገሎችና ዐሥራ ሁለት ሺሕ ፈረሶች ነበሩት። እነዚህንም ሁሉ ሠረገሎች በሚያኖርበት ከተሞችና ራሱ በሚኖርበት በኢየሩሳሌም እንዲሆኑ አደረገ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰሎሞንም ሠረገሎችንና ፈረሶችን ሰበሰበ፤ እርሱም አንድ ሺህ አራት መቶ ሠረገሎችና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኞች ነበሩት፤ ከእነርሱም ከፊሉ ከእርሱ ጋር በኢየሩሳሌም፥ ሌሎቹ ደግሞ በልዩ ልዩ ከተሞች ተመድበው እንዲኖሩ አደረገ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰሎሞን ሰረገላታትን ኣፍራስን ኣከበ፤ ሽሕን ኣርባዕተ ሚእቲ ሰረገላን፥ ዓሰርተ ኽልተ ሽሕ ፈረሰኛታትንውን ነበርዎ። ንገሊኣቶም ኣብ ከተማታት ሰረገላ፥ ንገሊኣቶም ድማ ምስኡ ኣብ ኢየሩሳሌም ኣቐመጦም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሰሎሞን ከኣ ሰረገላታት ፈረሰኛታትን አከበ እሞ፡ ሽሕን ኣርባዕተ ሚእትን ሰረገላ ዓሰርተው ክልተ ሽሕ ፈረሰኛታትን ነበርዎ፡ ኣብ ከተማታት ሰረገላን ኣብ የሩሳሌም ምስ ንጉስን ድማ ኣቐመጦም። |