1 Kings 10:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነፍሲ ወከፎም ድማ ዓመት ዓመት ህያባቶም የምጽኡ ነበሩ፥ ኣቓሑ ብሩርን ኣቕሑ ወርቅን ክዳውንትን ዕጥቅን ቀመማትን ኣፍራስን በቕልን ዓመት ዓመት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ር​ሱም ሁሉ በዓ​መት በዓ​መቱ ገጸ በረ​ከ​ቱን፥ የብ​ርና የወ​ርቅ ዕቃ፥ ልብ​ስና የጦር መሣ​ሪያ፥ ሽቱም፥ ፈረ​ሶ​ችና በቅ​ሎ​ዎች እየ​ያዙ ይመጡ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእነርሱም እያንዳንዱ በዓመቱ በዓመቱ ገጸ በረከቱን፥ የብርና የወርቅ ዕቃ፥ ልብስና የጦር መሣሪያ፥ ሽቱም፥ ፈረሶችና በቅሎች እየያዘ ይመጣ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ እርሱም የሚመጡት ሁሉ የብርና የወርቅ፥ የልብስ፥ የጦር መሣሪያዎች፥ የሽቶ፥ የፈረሶችና የበቅሎዎች ስጦታዎችን ያመጡለት ነበር፤ ይህም በየዓመቱ የሚደረግ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ላይፐ ላይን ይያ ኡባይ አዉ እማናዉ ዎርቃነ ብራ ሚሻቱዋ፥ ማዮቱዋ፥ ኦላ ሚሻቱዋነ ሳዉዋ፥ ፓራቱዋነ ባቁሎቱዋ አኪደ ዬ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Laytsaappe laytsan yiyaa ubbay aw immanaw work'k'aanne biraa miishshatuwaa, mayotuwaa, ola miishshatuwaanne sawuwaa, paratuwaanne bak'ulotuwaa akkiide yee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Layththan layththan izakko yiza asi ubbay birappenne worqqafe oosettida miish, may7o, ola miish, shitto, paratanne baqulota izas imota ekki yees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ላይን ላይን ኢዛኮ ዪዛ ኣሲ ኡባይ ቢራፔኔ ዎርቃፌ ኦሴቲዳ ሚሽ፥ ማይኦ፥ ኦላ ሚሽ፥ ሺቶ፥ ፓራታኔ ባቁሎታ ኢዛስ ኢሞታ ኤኪ ዬስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ላይን ላይን ያ ኡባይ እያዉ ዎርቃ፥ ብራ፥ ማኦ፥ ኦላ ሚሸ፥ ሳዎ፥ ፓራነ ባቁሎ እሞታ ኤክድ ዮሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Laythan laythan yaa ubbay iyaw worqa, bira, ma7o, ola miishe, sawo, paranne baqulo imota ekidi yoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በየዓመቱም የሚመጣው ሰው ሁሉ የብርና የወርቅ ዕቃ፣ ልብስ፣ የጦር መሣሪያ፣ ሽቶ፣ ፈረስና በቅሎ ስጦታ አድርጎ ያመጣለት ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ወደ እርሱም የሚመጡት ሁሉ የብርና የወርቅ፥ የልብስ፥ የጦር መሣሪያዎች፥ የሽቶ፥ የፈረሶችና የበቅሎዎች ስጦታዎችን ያመጡለት ነበር፤ ይህም በየዓመቱ የሚደረግ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በብዓመቱ ኣቑሑ ብሩርን ኣቑሑ ወርቅን ክዳውንትን ኣፅዋርን ቀመማትን ኣፍራስን ኣባቕልን ገፀ በረኸት ሒዙ ድማ ይመፅእ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳቶም ድማ ነፍሲ ወከፎም ንገጽ በረኸቶም፡ ኣቓሑ ብሩርን ኣቓሑ ወርቅን ክዳውንትን ኣጽዋርን ቀመማትን ኣፍራስን ኣባቕልን ዓመት ንዓመት የምጽኡ ነበሩ።