1 Kings 10:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘላ ምድሪ ድማ ነቲ ኣምላኽ ኣብ ልቡ ዝሃቦ ጥበቡ ክሰምዕ ንሰሎሞን ደለየቶ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የም​ድ​ርም ነገ​ሥት ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በልቡ ያኖ​ረ​ለ​ትን ጥበ​ቡን ይሰሙ ዘንድ የሰ​ሎ​ሞ​ንን ፊት ለማ​የት ይሹ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ምድርም ሁሉ እግዚአብሔር በልቡ ያኖረለትን ጥበቡን ይሰማ ዘንድ የሰሎሞንን ፊት ይመኝ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በመላው ዓለም የሚገኙ ሰዎችም ሁሉ እግዚአብሔር የሰጠውን ጥበብ የሞላበትን ንግግር ይሰሙ ዘንድ ወደ እርሱ መምጣት ይፈልጉ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳኣን ደእያ አሳይ ኡባይ አ ስን አናዉነ ጾሳይ አ ዎዛናን ዎዳ አዳ ኤራ ስሳናዉ ኮዬ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Sa'aan de'iyaa Asay ubbay Aa sintsa aad'd'anawunne S'oossay Aa wozanaan wotseedda aad'd'eeda era sisanaw koyee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Biitta bolla diza asay ubbay Xoossi Solomoone wozinan woththida aadho erateththaa siyanaas izakko yaana koyeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቢታ ቦላ ዲዛ ኣሳይ ኡባይ ጾሲ ሶሎሞኔ ዎዚናን ዎዳ ኣ ኤራቴ ሲያናስ ኢዛኮ ያና ኮዬቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳአን ደእያ አስ ኡባይ እያኮ ያናዉነ ፆሳይ እያ ዎዛናን ዎዳ ጭንጫተ ስአናዉ ኮዬስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sa7an de7iya asi ubbay iyako yaanawunne Xoossay iya wozanan wothida cincatethaa si7anaw koyees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዓለሙ ሁሉ እግዚአብሔር በሰሎሞን ልብ ያኖረውን ጥበብ ለመስማት ወደ እርሱ መምጣት ይፈልግ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በመላው ዓለም የሚገኙ ሰዎችም ሁሉ እግዚአብሔር የሰጠውን ጥበብ የሞላበትን ንግግር ይሰሙ ዘንድ ወደ እርሱ መምጣት ይፈልጉ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ኣምላኽ ኣብ ልቡ ዘሕደረሉ ጥበብ ክሰምዕ፥ ገፅ ሰሎሞን ክርኢ ብዓለሙ ይምነ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዐለሙ ነቲ ኣምላኽ ኣብ ልቡ ዝሀቦ ጥበቡ ኺሰምዕስ፡ ገጽ ሰሎሞን ኪርኢ ይደሊ ነበረ።