1 Chronicles 9:38 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሚቅሎት ድማ ኣቦ ሺምዓም ነበረ። ኣብ የሩሳሌም ምስ ኣሕዋቶም ድማ ምስ ኣሕዋቶም ገይሮም ይነብሩ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሜቅ​ሎ​ትም ሳም​አን ወለደ፤ እነ​ር​ሱም ደግሞ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ጋር በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም በወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው መካ​ከል ይቀ​መጡ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሚቅሎትም ሳምአን ወለደ፤ እነርሱ ደግሞ ከወንድሞቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በወንድሞቻቸው ፊት ለፊት ይቀመጡ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሚቅሎትም ሳምአን ወለደ፤ እነርሱ ደግሞ ከወንድሞቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በወንድሞቻቸው ፊት ለፊት በሚገኝ ስፍራ ይቀመጡ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ምቅሎት ሽምአ የሌዳ። ሀዋንቱ ቃይ የሩሳላመን ደእያ ባረንቱ ዳባቱ ማታን ደኤድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Mik'ilooti Shim"a yeleedda. Hawanttu k'ay Yerusaalamen de'iyaa barenttu dabbattuu matan de'eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Miqilootey Shime7e yelides; isttika bantta dabbota matan Yerusalaamen de7ida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሚቂሎቴይ ሺሜኤ ዬሊዴስ፤ ኢስቲካ ባንታ ዳቦታ ማታን ዬሩሳላሜን ዴኢዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ምክሎት ስምአ የልስ። ሀይሳቲ የሩሳላመን ደእያ ባንታ ዳቦታ ማታን ደእዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Miklooti Sim7a yelis. Haysati Yerusalaamen de7iya banta dabbota matan de7idosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሚቅሎት ሳምአን ወለደ፤ እነርሱም ከዘመዶቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም አቅራቢያ ይኖሩ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሚቅሎት የሺምዓም አባት ነው እነርሱም በሌሎቹ በወንድሞቻቸው አቅራቢያ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሚቅሎት ከዓ ንሳምኣ ወለደ፤ እዚኣቶም ድማ ኣብ ኢየሩሳሌም ኣብ ቅድሚ ኣሕዋቶም ይቕመጡ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሚቅሎት ከኣ ንሺመኣም ወለደ፡ እዚኣቶም ድማ ምስ ኣሕዋቶም ኣብ የሩሳሌም ኣብ መንጽር ኣሕዋቶም ተቐመጡ።