1 Chronicles 9:34 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዞም ርእስታት ስድራ ቤት ሌዋውያን ኣብ ዓሌቶም ርእስታት ነበሩ። ኣብ ኢየሩሳሌም ይነብሩ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ ከሌ​ዋ​ው​ያን የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች በየ​ት​ው​ል​ዳ​ቸው አለ​ቆች ነበሩ። እነ​ዚ​ህም በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ይቀ​መጡ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህ ከሌዋውያን የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች በየትውልዳቸው አለቆች ነበሩ። እነዚህም በኢየሩሳሌም ይቀመጡ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ ከሌዋውያን የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች በየትውልዳቸውም አለቆች ነበሩ። እነዚህም በኢየሩሳሌም ይቀመጡ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሌዊያ ዛራቱዋ ሶይ አሳ ካፓቱ ኡባይ ሀዋፐ ቆሞና ጻፈቴዳዋንታ፤ ኡንቱንቱ የሩሳላመን ደኤድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Leewiyaa zaratuwaa soy asaa kaappatuu ubbay hawaappe k'ommonna s'aafetteeddawantta; unttunttu Yerusaalamen de'eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayti ubbay Lewe qommotas halaqati bantta zarkken zarkken xaafettidi Yerusalaamen deettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይቲ ኡባይ ሌዌ ቆሞታስ ሃላቃቲ ባንታ ዛርኬን ዛርኬን ጻፌቲዲ ዬሩሳላሜን ዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳቲ ኡባይ ሌወ ሶ አሳ ሀላቃታ፤ ኤንቲ የሩሳላመን ደእዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysati ubbay Leewe soo asaa halaqata; enti Yerusalaamen de7idosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህ ሁሉ የሌዋውያን ቤተ ሰብ አለቆች ሲሆኑ፣ በትውልድ ሐረጋቸው መሠረት ተመዘገቡ፤ የሚኖሩትም በኢየሩሳሌም ነበረ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህ ሁሉ የሌዋውያን ቤተሰቦች አለቆች ነበሩ፤ በየነገዳቸው ዝርዝር መሠረት መሪዎች ሆነው በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣቶም በብትውልዶም ኣሕሉቕ ነበሩ፤ በብማይ ቤት ኣቦታት ሌዋውያንውን ዋናታት ነበሩ፤ ኣብ ኢየሩሳሌም ድማ ይቕመጡ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚኣቶም በብወለዶኦም ኣሕሉቚ፡ በብማይ ቤት ኣቦታት ሌዋውያን ዋናታት እዮም፡ ንሳቶም ኣብ የሩሳሌም ይቕመጡ ነበሩ።