1 Chronicles 9:33 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ኣብ ክፍልታት ዚጸንሑ መራሕቲ ዓሌታት ሌዋውያን፡ ለይትን መዓልትን ኣብቲ ዕዮ ይጽመዱ ነበሩ እሞ፡ እዚኣቶም እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከሌ​ዋ​ው​ያ​ንም ወገን የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች የነ​በሩ መዘ​ም​ራን በየ​ሰ​ሞ​ና​ቸው አገ​ል​ጋ​ዮ​ችና ሹሞች ነበሩ፤ ሥራ​ቸ​ውም ሌሊ​ትና ቀን ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከሌዋውያኑም ወገን የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች የነበሩ መዘምራን እነዚህ ናቸው፤ ሥራቸውም ሌሊትና ቀን ነበረና ያለሌላ ሥራ በየጓዳቸው ይቀመጡ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከሌዋውያንም ወገን የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች የነበሩ መዘምራን እነዚህ ናቸው፤ ሥራቸውም ሌሊትና ቀን ነበረና ያለ ሌላ ሥራ በየእልፍኛቸው ይቀመጡ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሌዋቱ ዛራቱዋፐ አማሬዳ ካፓቱ ጌሻ ጎልያን የጽያዋንታ። ቃማካ ጋላስካ ኡንቱንቱ ኦያ ድራዉ፥ ሀራ ኦሱዋ ኦናን፥ ኤሻ ጎልያ ድርሳ ግዶን ደእያ ጎለቱዋን ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Leewatuu zaratuwaappe amareeda kaappatuu Geeshsha Golliyaan yes's'iyaawantta. K'ammakka gallassikka unttunttu ootsiyaa diraw, hara oosuwaa ootsennan, eeshshaa Golliyaa dirssaa giddon de'iyaa golletuwaan de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Lewe zaretappe amarda halaqati Xoossa Keeththan yexxizayta; istti omarsinne gallas ooththiza gishshas hara ooso oosettenna; istti Xoossa Keeththa gibbe giddon diza keeththatan de7eettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሌዌ ዛሬታፔ ኣማርዳ ሃላቃቲ ጾሳ ኬን ዬጺዛይታ፤ ኢስቲ ኦማርሲኔ ጋላስ ኦዛ ጊሻስ ሃራ ኦሶ ኦሴቴና፤ ኢስቲ ጾሳ ኬ ጊቤ ጊዶን ዲዛ ኬታን ዴኤቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሌወ ኮቻፈ ጉ ሀላቃት ፆሳ ኬን የፀይሳታ። ቃማነ ጋላስ ኤንቲ ኦያ ግሾ ሀራ ኦሶ ኦና ፆሳ ኬ ድርሳ ግዶን ደእያ ኬታን ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Leewe kochaafe guutha halaqati Xoossa keethan yexeyisata. Qammanne gallas enti oothiya gisho hara ooso oothonna Xoossa keetha dirsa giddon de7iya keethatan de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሌዋውያን ቤተ ሰብ አለቆች የነበሩት መዘምራኑ ደግሞ በቤተ መቅደሱ ክፍሎች ውስጥ እንዲኖሩና ከሌላው ሥራ ሁሉ ነጻ እንዲሆኑ ተደርጎ ነበር፤ ምክንያቱም ቀንና ሌሊት የሚሠሩት ሥራ ነበራቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሌሎች የሌዋውያን ቤተሰቦች አለቆች መዘምራን ነበሩ፤ እነርሱ ሌት ተቀን የማገልገል ኀላፊነት ስለ ነበረባቸው ከሌሎች አገልግሎቶች ነጻ በመሆን በቤተ መቅደሱ ቅጽር ግቢ በተዘጋጁላቸው ክፍሎች ውስጥ ይኖሩ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ገሊኣቶም ሌዋውያን ከዓ መዘምራን ነበሩ። ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታቶም ከዓ ኣብቲ ኽፍልታት ቤተ መቕደስ ይነብሩ ነበሩ። ለይትን መዓልትን ብስራሖም ፅሙዳት ዝነበሩ፥ ካብ ካልእ ኣገልግሎት ነፃ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ዘማሮ ዝዀኑ ኣብቲ ኽፍልታት ቤት ዚቕመጡ ዝነበሩ፡ ናይ ሌዋውያን ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታት፡ ለይትን መዓልትን ብዕዮኦም ትሑዛት ነበሩ እሞ፡ ካብ ካልእ ኣገልግሎት ሓራ ነበሩ።