1 Chronicles 9:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ገለ ኻባታቶም ድማ ነቲ ኣቕሑ ኣገልግሎት ይከታተልዎ ነበሩ፣ ከምቲ ዛንታ ኼእትውዎን ከውጽእዎን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዕቃ​ው​ንም በቍ​ጥር ያገ​ቡና ያወጡ ነበ​ርና ከእ​ነ​ዚህ አን​ዳ​ን​ዶቹ በማ​ገ​ል​ገ​ያው ዕቃ ላይ ሹሞች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዕቃውም በቍጥር ይገባና ይወጣ ነበርና ከእነዚህ አንዳንዱ በማገልገያው ዕቃ ላይ ሹሞች ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዕቃውም በቍጥር፥ ይገባና ይወጣ ነበርና ከእነዚህ እያንዳንዱ በመገልገያው ዕቃ ላይ ሹሞች ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሌዋቱዋፐ አማሬዳዋንቱ ጎይንያ ዎደ ጎኤትያ ሚሻቶ አዎቲኖ፤ ሄ ሚሻቱዋ ካረ ከስያ ዎደነ ሶ ገልስያ ዎደ ኡንቱንቱ ፓይዲኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Leewatuwaappe amareedawanttu goynniyaa wode go'ettiyaa miishshatoo aawotiino; he miishshatuwaa kare kessiyaa wodenne soo gelissiyaa wode unttunttu paydiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttafe guuththati Xoossa Keeththa oosos go7ettiza miishshata aawateththan naageettes; he miishshata kare kessiza wodenne soo gelththiza wode istti qoodeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታፌ ጉቲ ጾሳ ኬ ኦሶስ ጎኤቲዛ ሚሻታ ኣዋቴን ናጌቴስ፤ ሄ ሚሻታ ካሬ ኬሲዛ ዎዴኔ ሶ ጌልዛ ዎዴ ኢስቲ ቆዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሌወታፐ ጉት ጎይኖ ዎደ ጎኤትያ ሚሸታ ናጎሶና፤ ሄ ሚሸታ ካረ ከሰይነ ሶ ገልሰይ ኤንታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Leewetape guuthati goyinno wode go7etiya miisheta naagoosona; he miisheta kare kesseynne soo gelsey enta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእነርሱም አንዳንዶቹ ለቤተ መቅደሱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በኀላፊነት ይጠብቁ ነበር፤ ዕቃዎቹም በሚገቡበትና በሚወጡበት ጊዜ ሁሉ ይቈጥሩ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሌሎቹ ሌዋውያን በአምልኮ ጊዜ መገልገያ ለሆኑ ንዋያተ ቅድሳት ኀላፊዎች ነበሩ፤ በአገልግሎት ላይ በሚውሉበት ጊዜ እየቈጠሩ አውጥተው፥ አገልግሎታቸው ሲያበቃም እየቈጠሩ መልሰው ያስቀምጡአቸው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ገሊኣቶም ኣብ ልዕሊ እቲ ኣቑሑ ኣገልግሎት ሓለፍቲ ነበሩ እሞ፥ ቈፂሮም የእትውዎ፤ ቈፂሮም ከዓ የውፅእዎ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ገሊኣቶም ኣብ ልዕሊ እቲ ኣቓሑ ኣገልግሎትሲ ሰብ መዙ ነበሩ እሞ፡ ቈጺሮም የእትውዎ፡ ቈጺሮም ከኣ የውጽእዎ ነበሩ።