1 Chronicles 9:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ትእዛዝ ኣብ ልዕሊኦም ስለ ዝነበረ፡ ንግሆ ንግሆ ድማ ኣብ ልዕሊኦም ይኽፈት ስለ ዝነበረ፡ ኣብ ዙርያ ቤት ኣምላኽ ሓደሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ቤት መክ​ፈቻ የሚ​ይዙ፥ ጥዋት ጥዋ​ትም ደጆ​ቹን የሚ​ከ​ፍቱ እነ​ርሱ ነበ​ሩና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔርንም ቤት የሚጠብቁ፥ ጥዋት ጥዋትም ደጆቹን የሚከፍቱ እነርሱ ነበሩና በዚያ ያድሩ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእግዚአብሔርንም ቤት የሚጠብቁ፥ ጥዋት ጥዋትም ደጆቹን የሚከፍቱ እነርሱ ነበሩና በዚያ ያድሩ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳ ጌሻ ጎልያ ናግያዋንቱነ ቃይ ጉራ ጉራ ካርያ ዶይያዋንቱ ኡንቱንታ ግድያ ድራዉ፥ ያን አቂኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossaa Geeshsha Golliyaa naagiyaawanttunne k'ay guura guura kariyaa dooyiyaawanttu unttuntta gidiyaa diraw, yaan ak'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossa Keeththa naagizaynne qasse maalado maalado kare doyzayti istta gidida gishshas heen aqeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሳ ኬ ናጊዛይኔ ቃሴ ማላዶ ማላዶ ካሬ ዶይዛይቲ ኢስታ ጊዲዳ ጊሻስ ሄን ኣቄቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳ ኬ ናገይነ ዎንታ ጉራ ካርያ ዶየይ ኤንታ ግድያ ግሾ ያን አቆሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossa keethaa naageynne wonta guura kariya dooyey enta gidiya gisho yan aqoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጥበቃውን ሥራ የሚያከናውኑት እነርሱ በመሆናቸው የሚያድሩትም በዚያው በእግዚአብሔር ቤት አካባቢ ነበረ፤ ጧት ጧትም ደጆቹን የሚከፍቱት እነርሱ ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ቤተ መቅደሱን የመጠበቅና በየማለዳው የቅጽር በሮችን የመክፈት ተግባር የእነርሱ በመሆኑ እነርሱ የሚያድሩት በቤተ መቅደሱ አካባቢ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምሕላው ናታቶም ነበረ እሞ፥ ኣብ ዙርያ ቤት እግዚኣብሄር ይሓድሩ ነበሩ፤ ንግሆ ንግሆ ድማ ምኽፋቱ ሓላፍነቶም ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ምሕላው ናታቶም ነበረ እሞ፡ ኣብ ዙርያ ቤት ኣምላኽ ይሐድሩ ነበሩ። ንግሆ ንግሆ ድማ ምኽፋቱ መዞም ነበረ።