1 Chronicles 9:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዞም ሌዋውያን፡ እቶም ኣርባዕተ ሓለውቲ ኣፍ ደገ፡ ኣብ ጽኑዕ ስልጣኖም፡ ኣብ ልዕሊ ክፍልታትን መዝገብን ቤት ኣምላኽ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነዚህ አራቱ ኀያላን ሰዎች ለአራቱ በሮች ኀላፊዎች ነበሩ። ሌዋውያንም በእግዚአብሔር ቤት ባሉ ጓዳዎችና ቤተ መዛግብት ላይ የተሾሙ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከሌዋውያንም የነበሩ አራቱ የበረኞች አለቆች ዘወትር በሥራቸው ይቀመጡ ነበር፤ በእግዚአብሔርም ቤት ባሉ ጓዳዎችና ቤተ መዛግብት ላይ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከሌዋውያንም የነበሩ አራቱ የጠባቂዎች አለቆች በሥራቸው ታማኞች ነበሩ፤ በጌታም ቤት ባሉ ጓዳዎችና ቤተ መዛግብት ላይ ተሹመው ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ፐንግያ ናግያ ኦይዱ ካፓቱ ሌዋቱዋ፤ ኡንቱንቱ ጾሳ ጌሻ ጎልያዉ፥ አ ግዶ ክፍለቶነ ክፍለቱ ግዱዋን ደእያ ሚሻቶ አዎቲኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Penggiyaa naagiyaa oyddu kaappatuu Leewatuwaa; unttunttu S'oossaa Geeshsha Golliyaw, Aa giddo kifiletoonne kifiletuu gidduwaan de'iyaa miishshatoo aawotiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Penge naagiza zabeta halaqatappe oyddu Leweti Xoossa Keeththaa, iza giddon diza kifiletanne minjja keeththa aawateththan naageettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ፔንጌ ናጊዛ ዛቤታ ሃላቃታፔ ኦይዱ ሌዌቲ ጾሳ ኬ፥ ኢዛ ጊዶን ዲዛ ኪፊሌታኔ ሚንጃ ኬ ኣዋቴን ናጌቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፐንግያ ናግያ ኦይዱ ሌወት ሀላቃ፤ ኤንቲ ፆሳ ኬ ክፍለታነ ክፍለታ ግዶን ደእያ ሚሸታ አዋተን አይሶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Pengiya naagiya oyddu Leeweti halaqa; enti Xoossa keethaa kifiletanne kifileta giddon de7iya miisheta aawatethan aysoosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሌዋውያን የነበሩት አራቱ የበር ጠባቂ አለቆች ግን በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ የሚገኙትን ክፍሎችና ግምጃ ቤቶች በኀላፊነት ይጠብቁ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አራቱም ሌዋውያን የዘበኞች አለቆች ሲሆኑ እነርሱም ሙሉ ሥልጣን ያላቸው ነበሩ፤ እንዲሁም በቤተ መቅደሱ ላሉት ክፍሎችና በውስጣቸውም ለሚቀመጡ ዕቃዎች ኀላፊዎች ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዞም ኣርባዕተ ኣሕሉቕ ሓለውቲ ደገ ሌዋውያን ነበሩሞ። ሓለፍቲውን ንሳቶም ነበሩ። ኣብ ልዕሊ እቲ ናይ ቤት እግዚኣብሄር ክፍልታትን መዛግብትን ከዓ ምሩፃት ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከመይሲ እዞም ሌዋውያን ዝነበሩ ኣርባዕተ ሓላቑ ሓለውቲ ደገ ወርትግ ሰብ መዚ እዮም ዝነበሩ፡ ኣብ ልዕሊ እቲ ናይ ቤት ኣምላኽ ክፍልታትን መዝገባትን ከኣ ምዙዛት ነበሩ። |