1 Chronicles 9:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ኣብ ዓድታቶም ዝነበሩ ኣሕዋቶም ድማ ድሕሪ ሾብዓተ መዓልቲ በብእዋኑ ምሳታቶም ኪመጹ ነበሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም በመ​ን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው ሆነው፥ በየ​ሰ​ባቱ ቀን ከእ​ነ​ርሱ ጋር ሊሆኑ ከጊዜ ወደ ጊዜ ይገቡ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወንድሞቻቸውም በመንደሮቻቸው ሆነው፥ በየሰባትም ቀን ከእነርሱ ጋር ሊሆኑ ከጊዜ ወደ ጊዜ ይገቡ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በመንደሮቸቻቸውም የነበሩ ወንድሞቻቸው በየሰባትም ቀን ከእነርሱ ጋር አብረው ለመሆን ከጊዜ ወደ ጊዜ ይመጡ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ሞን ደእያ ኡንቱንቱ ዳቦቱ ላፑን ላፑን ጋላሳን ላመት ናጊደ፥ ኡንቱንታ ማድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He mootsan de'iyaa unttunttu dabbotuu laappuntsa laappuntsa gallassan laametti naagiide, unttuntta maaddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He katamatan diza istta dabboti laappunththa gallas laametti laametti naagishe istta maaddanaas bessees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ካታማታን ዲዛ ኢስታ ዳቦቲ ላፑን ጋላስ ላሜቲ ላሜቲ ናጊሼ ኢስታ ማዳናስ ቤሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ጉታን ደእያ ኤንታ ዳቦት ላፑን ጋላሳን ጋላሳን ላመትድ፥ ናግድ ኤንታ ማዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He gutan de7iya enta dabboti laapuntha gallasan gallasan laametidi, naagidi enta maaddoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወንድሞቻቸውም በየመንደሮቻቸው ሆነው በየጊዜው እየወጡ የጥበቃውን ሥራ ሰባት ሰባት ቀን ያግዟቸው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህን ዘበኞች በመንደሮቻቸው የሚኖሩ ዘመዶቻቸው በየሰባቱ ቀን ተራ እየገቡ መርዳት ነበረባቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ኣብ ኣዓዶም ዝነብሩ ዝነበሩ ኣሕዋቶም ከዓ በብተራ መፂኦም ሸሸውዓተ መዓልቲ ብምሕላው ይሕግዝዎም ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ኣብ ዐዓዶም ዚነብሩ ኣሕዋቶም ከኣ ኣብ ሰሳብዐይቲ መዓልቲ፡ ካብ ጊዜ ናብ ጊዜ ምሳታቶ ኪዀኑ። ይመጹ ነበሩ።