1 Chronicles 9:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳቶምን ደቆምን ድማ ከምቲ ሓለውቲ ዝበልዎ፡ ደጌታት ቤት የሆዋ፡ ማለት ንቤት ማሕደር ይሕልዉ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ር​ሱና ልጆ​ቻ​ቸ​ውም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት በድ​ን​ኳኑ ደጆች ላይ በረ​ኞች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱና ልጆቻቸውም በእግዚአብሔር ቤት በድንኳኑ ደጆች ላይ ዘበኞች ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱና ልጆቻቸውም በጌታ ቤት በድንኳኑ ደጆች ላይ ዘበኞች ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ኡንቱንቱነ ኡንቱንቱ ናናይ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ገልያ ፐንግያ ናጊኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, unttunttune unttunttu naanay Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa geliyaa penggiyaa naagiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas isttinne istta nayti Xoossa Keeththa dunkaane pengeza naageettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢስቲኔ ኢስታ ናይቲ ጾሳ ኬ ዱንካኔ ፔንጌዛ ናጌቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ኤንትነ ኤንታ ናይት ፆሳ ኬ ፐንግያ ናጎሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, entinne enta nayti Xoossa keetha pengiya naagoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የማደሪያውን ድንኳን፣ ማለትም የእግዚአብሔርን ቤት የሚጠብቁትም እነርሱና ዘሮቻቸው ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱና ልጆቻቸው የእግዚአብሔር ቅጽር በሮችን መጠበቃቸውን ቀጠሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶምን ደቆምን ከዓ ነቲ ደገታት ድንኳን ተብሂሉ ዝፅዋዕ ዝነበረ ቤት እግዚኣብሄር ይሕልዉ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳቶምን ደቆምን ከኣ ነቲ ደጌታት ቤት እግዚኣቢሄር፡ እቲ ናይ ድንኳን ቤት፡ ሓለውቲ ነበሩ።