1 Chronicles 9:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዞም ኣብ ደጌታት ሓለውቲ ኣፍ ደገ ኪዀኑ እተመርጹ ዅሎም ክልተ ሚእትን ዓሰርተው ክልተን ነበሩ። ኣብ ከተማታቶም ከከም ትውልዶም ተቘጽሩ፣ ዳዊትን ራእይ ሳሙኤልን ድማ ኣብ ቀዋሚ ስልጣኖም ሸሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የመድረኩ በረኞች ይሆኑ ዘንድ የተመረጡ እነዚህ ሁሉ ሁለት መቶ ዐሥራ ሁለት ነበሩ። እነዚህ በመንደሮቻቸው በየትውልዳቸው ተቈጠሩ። ዳዊትና ነቢዩ ሳሙኤል ታማኝነታቸውን አይተው በሥራቸው አቆሙአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የመድረኩ በረኞች ይሆኑ ዘንድ የተመረጡ እነዚህ ሁሉ ሁለት መቶ አሥራ ሁለት ነበሩ። ዳዊትና ነቢዩ ሳሙኤል በሥራቸው ያቆሙአቸው እነዚህ በመንደሮቻቸው በየትውልዳቸው ተቈጠሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የመግቢያው ደጅ ጠባቂዎች እንዲሆኑ የተመረጡ እነዚህ ሁሉ ሁለት መቶ ዐሥራ ሁለት ነበሩ። ዳዊትና ነቢዩ ሳሙኤል በሥራቸው ያቆሙአቸው እነዚህ በመንደሮቻቸው በየትውልዳቸው ተቈጠሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ፐንግያ ናጋናዉ ዶረቴዳዋንቱ ኡባና ላኡ ጼታነ ታማነ ላኡዋ፤ ሀዋንቱ ባረንቱ ሞን ሞን ፓይደቲደ ጻፈቴድኖ። ኡንቱንቱ ያራቶ ሀ አዎተ እሜዳዋንቱ ካትያ ዳዊታነ ትምቢትያ ኦድያ ሳመላ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Penggiyaa naaganaw dooretteeddawanttu ubbaanna laa"u s'eetanne tammanne laa"uwaa; hawanttu barenttu mootsan mootsan paydettiide s'aafetteeddino. Unttunttu yaratoo ha aawotetsaa immeeddawanttu Kaatiyaa Daawitanne timbbitiyaa odiyaa Sammeela. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Pengaa naaganaas doorettidayti mulera 212; haytanti bantta kataman kataman qoodettidi xaafettida; istta zaretas ha aawateththaa immiday kawo Dawitenne nabe Sameela. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ፔንጋ ናጋናስ ዶሬቲዳይቲ ሙሌራ 212፤ ሃይታንቲ ባንታ ካታማን ካታማን ቆዴቲዲ ጻፌቲዳ፤ ኢስታ ዛሬታስ ሃ ኣዋቴ ኢሚዳይ ካዎ ዳዊቴኔ ናቤ ሳሜላ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፐንግያ ናጋናዉ ዶረትዳይሳት ኩመ ናምኡ ፄታነ ታማነ ናምአ፤ ሄሳት ባንታ ጉታን ጉታን ታይበትድ ፃፈትዶሶና። ኤንታ ያራስ ሀ አዋተ እምዳይ ካዋ ዳዊታነ ናብያ ሳሜላ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Pengiya naaganaw dooretidaysati kumethi nam7u xeetanne tammanne nam7a; hessati banta gutan gutan taybetidi xaafetidosona. Enta yaras ha aawatetha immiday kawa Dawitanne nabiya Sameela. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | መግቢያ በሮቹን እንዲጠብቁ የተመረጡት በአጠቃላይ ሁለት መቶ ዐሥራ ሁለት ነበሩ። እነርሱም በትውልድ ሐረጋቸው መሠረት በሚኖሩባቸው መንደሮች ተቈጥረው ተመዘገቡ፤ በር ጠባቂዎቹን በዚያ ቦታ ላይ የመደቧቸው ዳዊትና ባለ ራእዩ ሳሙኤል ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | መግቢያ በሮችንና ቅጽር በሮችን ለመጠበቅ የተመረጡ በአጠቃላይ ሁለት መቶ ዐሥራ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ እነርሱም በሚኖሩባቸው መንደሮች መሠረት ተቈጥረው ተመዘገቡ፤ የእነርሱን የቀድሞ አባቶች በዚህ ኀላፊነት የመደቡአቸው ንጉሥ ዳዊትና ነቢዩ ሳሙኤል ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዚኣቶም ኵሎም ኣብ ኣፍ ደገታት ሓለውቲ ክኾኑ ዝተሓርዩ ኽልተ ሚእትን ዓሰርተ ኽልተን ነበሩ። እዚኣቶም ኣብ ኣዓዶም ኣብ መፅሓፍ ትውልዲ ዝተፅሓፉ ነበሩ። ንኣኣቶም ኣብ ኣገልግሎቶም ዝመደብዎም ዳዊትን እቲ ረኣዪ ሳሙኤልን ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚኣቶም ኲሎም ኣብ ደጌታት ሓለውቲ ኪዀኑ እተሐርዩ ኽልተ ሚእትን ዓሰርተው ክልተን ነበሩ። እዚኣቶም ኣብ ዐዓዶም ኣብ መጽሓፍ ወለዶ ተጻሕፉ፡ ንኣታቶም ዳዊትን ሳሙኤል እቲ ረኣዪን ኣብ ኣገልግሎቶም ኣቘምዎም። |