1 Chronicles 9:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሻሉም ወዲ ቆራ፡ ወዲ ኤብያሳፍ ወዲ ቆራሕን ኣሕዋቱን ድማ ካብ ቤት ኣቦኡ፡ ቆራዋውያን፡ ሓለውቲ ዕዮ ኣገልግሎት፡ ሓለውቲ ደጌታት ማሕደርን ኣቦታቶምን ነበሩ። እቶም ኣብ ልዕሊ ሰራዊት እግዚኣብሄር ዝነበሩ ሓለውቲ እቲ መእተዊ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቆ​ሬም ልጅ የአ​ብ​ያ​ሳፍ ልጅ የቆሬ ልጅ ሰሎም ከአ​ባቱ ቤት የነ​በሩ ወን​ድ​ሞቹ ቆሬ​ያ​ው​ያን በማ​ገ​ል​ገል ሥራ ላይ ነበሩ፤ የድ​ን​ኳ​ኑ​ንም መድ​ረክ ይጠ​ብቁ ነበር። አባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ሰፈር መግ​ቢያ ይጠ​ብቁ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቆሬም ልጅ የአብያሳፍ ልጅ የቆሬ ልጅ ሰሎም ከአባቱም ቤት የነበሩ ወንድሞቹ ቆሬያውያን በማገልገል ሥራ ላይ ነበሩ፥ የድንኳኑንም መድረክ ይጠብቁ ነበር። አባቶቻቸውም የእግዚአብሔርን ሰፈር መግቢያ ጠብቀው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የቆሬም ልጅ የአብያሳፍ ልጅ የቆሬ ልጅ ሰሎም ከአባቱም ቤት የነበሩ ወንድሞቹ ቆሬያውያን በማገልገል ሥራ ላይ ነበሩ፥ አባቶቻቸውም የጌታን ሰፈር መግቢያ ይጠብቁ እንደ ነበር እንዲሁ የድንኳኑን የመግቢያ ደጅ ይጠብቁ ነበር።።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሻሉም ኤብያሳፋ ናኣ ቆረ ናኣ፤ እ ቆራሀ ያራ አሳ። ቆራሀ ያራቱ ካሰ መና ጎዳ ዱንካንያ ናጌዳዋዳን፥ ሻሉምነ ቆራሀ ያራ ግድያ አ ዳቦቱ ጌሻ ጎልያ ገልያ ፐንግያ ናጊኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shaaluumi Ebiyaasaafa na'aa K'ore na'aa; I K'oraaha yara asaa. K'oraaha yaratuu kase Med'inaa Godaa Dunkkaaniyaa naageeddawaadan, Shaaluuminne K'oraaha yara gidiyaa Aa dabbotuu Geeshsha Golliyaa geliyaa penggiyaa naagiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Shaalumey Abiyaasaafe naaza Qoore naa; izi Qoraaha zarkke asa. Qoore zereththati kase Godaa Xoossa Dunkaane naagida mala Shaloomeynne Qoraaha zarkke gidida iza dabboti Xoossa Keeththa naageettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሻሉሜይ ኣቢያሳፌ ናዛ ቆሬ ና፤ ኢዚ ቆራሃ ዛርኬ ኣሳ። ቆሬ ዜሬቲ ካሴ ጎዳ ጾሳ ዱንካኔ ናጊዳ ማላ ሻሎሜይኔ ቆራሃ ዛርኬ ጊዲዳ ኢዛ ዳቦቲ ጾሳ ኬ ናጌቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አብሳፋ ናኣ ናአይ ቆረ ናአይ ሳሉም ቆረ ያራ። ቆረ ያራይ ካሰ ጎዳ ዱንካንያ ናግዳይሳዳ ሳሉምነ ቆረ ኮቸ ግድዳ እያ ዳቦት ፆሳ ኬ ፐንግያ ናጎሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abisaafa na7aa na7ay Qore na7ay Salumi Qore yara. Qore yaray kase Godaa Dunkaaniya naagidaysada Saluminne Qore koche gidida iya dabboti Xoossa keetha pengiya naagoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የቆሬ ልጅ የአብያሳፍ ልጅ፣ የቆሬ ልጅ ሰሎምና ከእርሱም ቤተ ሰብ የሆኑት ቆሬያውያን ወደ እግዚአብሔር ማደሪያ የሚያስገባውን በር ይጠብቁ እንደ ነበር ሁሉ፣ እነዚህም ወደ ቤተ መቅደሱ የሚያስገባውን በር ይጠብቁ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የኤቢያሳፍ የልጅ ልጅ የቆሬ ልጅ ሻሉም የቆሬ ጐሣ አባሎች ከሆኑት ከሌሎች ዘመዶቹ ጋር በመሆን የቀድሞ አባቶቻቸው የእግዚአብሔርን ሰፈር ይጠብቁ በነበረው ዐይነት እግዚአብሔር ወደሚመለክበት ድንኳን የሚያስገባውን በር ይጠብቁ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰሎም ከዓ ወዲ ቆሬ፥ ወዲ ኣብያሳፍ፥ ወዲ ቆሬ፥ ምስቶም ካብ ቤት ኣቦኡ ዝኾኑ ኣሕዋቱ ቆሬያውያን ኣብ ስራሕ ኣገልግሎት ሓለውቲ ልዳውቲ ድንኳን ነበሩ፤ ኣቦታቶምውን ኣብ ሰፈር እግዚኣብሄር ሓለውቲ ኣፍ ደገ ነይሮም እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ሻሉም ከኣ ወዲ ቆሬ፡ ወዲ ኤብያሳፍ፡ ወዲ ቆራሕ፡ ምስቶም ካብ ቤት ኣቦኡ ዘበሉ ኣሕዋቱ ቆራሓውያን ኣብቲ ዕዮ ኣገልግሎት ሓለውቲ ልዳውቲ ድንኳን ነበሩ፡ ኣቦታቶምውን ኣብቲ ሰፈር እግዚኣብሄር ሓለውቲ መእተዊ ነይሮም እዮም።