1 Chronicles 9:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ሌዋውያን ድማ፤ ሸማያ ወዲ ሓሱብ ወዲ ኣስሪቃም ወዲ ሓሻብያ ካብ ደቂ መራሪ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከሌዋውያንም ልጆች ከሜራሪ ልጆች የአሳብያ ልጅ፥ የዓዝሪቃም ልጅ፥ የአሱብ ልጅ ሸማያ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከሌዋውያንም የሜራሪ ልጆች የአሳብያ ልጅ የዓዝሪቃም ልጅ የአሱብ ልጅ ሸማያ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከሌዋውያንም የሜራሪ ልጆች የአሳብያ ልጅ የዓዝሪቃም ልጅ የአሱብ ልጅ ሸማያ ነበር፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | የሩሳላመን ደኤዳ ሌዋቱ ሀዋፐ ካሊደ ጻፈቴዳዋንታ። ሃሹባ ናአይ ሻማኤ ማራራ ያራ። ሀሹብ አዝርቃማ ናኣ፤ አዝርቃም ሀሻብያ ናኣ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yerusaalamen de'eedda Leewatuu hawaappe kaalliide s'aafetteeddawantta. Haashshuuba na'ay Shamaa'e Maraara yara. Hashshuubi Azirik'aama na'aa; Azirik'aami Hashaabiyaa na'aa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yerusalaamen de7ida Leweti hayssafe kaalli xaafettidayta; Hashube naa Shama7ey Meraare zarkke; Hashubey Azirqaame naa; Azirqaamey Hashaabiya naa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዬሩሳላሜን ዴኢዳ ሌዌቲ ሃይሳፌ ካሊ ጻፌቲዳይታ፤ ሃሹቤ ና ሻማኤይ ሜራሬ ዛርኬ፤ ሃሹቤይ ኣዚርቃሜ ና፤ ኣዚርቃሜይ ሃሻቢያ ና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | የሩሳላመን ደእያ ሌወት ሀይሳፈ ካልድ ፃፈትዳይሳታ። ሀሹባ ናአይ ሻማየይ ማራራ ያራ። ሀሹብ አዝርቃማ ናአ፤ አዝርቃም ሀሳባያ ናአ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yerusalaamen de7iya Leeweti haysafe kaallidi xaafetidaysata. Hashuba na7ay Shamayey Maraara yara. Hashubi Aziriqaama na7a; Aziriqaami Hasabaya na7a. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከሌዋውያን ወገን፦ ከሜራሪ ዘሮች የአሳብያ ልጅ፣ የዓዝሪቃም ልጅ፣ የአሱብ ልጅ ሸማያ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በኢየሩሳሌም ይኖሩ የነበሩት ሌዋውያን የሚከተሉት ናቸው፦ የሐሹብ ልጅ ሸማዕያ፤ የእርሱም የቀድሞ አባቶች ከመራሪ ጐሣዎች የነበሩት ዓዝሪቃምና ሐሻብያ ናቸው። ባቅባቃር፥ ሔሬሽና ጋላል፤ የሚካ ልጅ ማታንያ፤ የእርሱም የቀድሞ አባቶች ዚክሪና አሳፍ ናቸው። የሸማዕያ ልጅ አብድዩ የእርሱም የቀድሞ አባቶች ጋላልና ይዱታን ናቸው። የነጦፋ ከተማ ይዞታ በነበረው ግዛት ይኖር በነበረው የኤልቃና የልጅ ልጅ የአሳ ልጅ ቤሬክያ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ሌዋውያን ኣብ ኢየሩሳሌም ዝነብሩ ዝነበሩ እዚኣቶም እዮም፦ ሸማያ ወዲ ኣሱብ፥ ወዲ ዓዝሪቃም፥ ወዲ ኣሳብያ፥ ካብ ደቂ ሜራሪ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ሌዋውያን ድማ፡ ሸማዕያ ወዲ ሓሸብ፡ ወዲ ዓዝሪቃም፡ ወዲ ሓሻብያ ኻብ ደቂ መራሪ፡ |