1 Chronicles 9:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣሕዋቶም ከኣ ሓለቓ ቤት ኣቦታቶም፡ ሽሕን ሾብዓተን ሚእትን ስሳን። ብዙሓት ብቑዓት ሰባት ንዕዮ ኣገልግሎት ቤት ኣምላኽ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የአባቶቻቸውም ቤቶች አለቆች ወንድሞቻቸው ሺህ ሰባት መቶ ስድሳ ነበሩ፤ ለእግዚአብሔር ቤትም ማገልገል ሥራ እጅግ ብቁዎች ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የአባቶቻቸውም ቤቶች አለቆች ወንድሞቻቸው ሺህ ሰባት መቶ ስድሳ ነበሩ፤ ለእግዚአብሔር ቤት ማገልገል ሥራ እጅግ ብልሃተኞች ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የአባቶቻቸውም ቤቶች አለቆች ወንድሞቻቸው ሺህ ሰባት መቶ ስልሳ ነበሩ፤ ለእግዚአብሔር ቤት ለሚከናወነው የአገልግሎት ሥራ እጅግ ብቃት ያላቸው ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባረንቱ ሶይ አሳዉ ካፖትያ ቄሳቱ እት ሻአነ ላፑን ጼታነ ኡሱፑን ታማ። ሀዋንቱ ጾሳ ጌሻ ጎልያን ኦናዉ ዳንዳይያ አሳቱዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Barenttu soy asaw kaappotiyaa k'eesatuu itti sha"anne laappun s'eetanne usuppun tamma. Hawanttu S'oossaa Geeshsha Golliyaan ootsanaw danddayiyaa asatuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Banttaso asatas halaqatida qeeseti 1,760; hayti Xoossa Keeththan oosettiza oosos gakkida asata. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባንታሶ ኣሳታስ ሃላቃቲዳ ቄሴቲ 1,760፤ ሃይቲ ጾሳ ኬን ኦሴቲዛ ኦሶስ ጋኪዳ ኣሳታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባንታ ሶ አሳስ ሀላቃ ግድዳ ካህነታ ታይቦይ 1,760. ሀይሳቲ ፆሳ ኬን ኦናዉ ዳንዳእያ አሳታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Banta soo asaas halaqa gidida kahineta tayboy 1,760. Haysati Xoossa keethan oothanaw danda7iya asata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የቤተ ሰብ አለቃ የነበሩት ካህናት ቍጥር አንድ ሺሕ ሰባት መቶ ስድሳ ነበረ፤ እነዚህም በእግዚአብሔር ቤት ለሚከናወነው አገልግሎት ብቁ ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የቤተሰብ አለቆች የነበሩት ካህናት በድምሩ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሥልሳ ነበሩ፤ እነዚህ ሁሉ በቤተ መቅደስ ውስጥ ለሚከናወነው ሥራ በቂ ችሎታ ያላቸው ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ዋናታት መማይ ቤት ኣቦታቶም ዝነበሩ ኻህናት ሽሕን ሸውዓተ ሚእትን ስሳን ነበሩ። ንሳቶም ኣብ ስራሕ ቤት እግዚኣብሄር ዘገልግሉ ዝነበሩ የመና ብልሓተኛታት ሰባት ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣሕዋቶም ከኣ እቶም ዋናታት መማይ ቤት ኣቦታቶም፡ ሽሕን ሾብዓተ ሚእትን ስሳን፡ ኣብ ዕዮ ኣገልግሎት ቤት ኣምላኽ ኣዝዮም ንፉዓት ዝነበሩ ሰባት። |