1 Chronicles 8:40 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ዑላም ድማ ተባዓት ጀጋኑ፡ ቀስተ ደመና፡ ብዙሓት ኣወዳትን ኣወዳትን፡ ሚእትን ሓምሳን ነበሩ። ኩሎም ካብ ደቂ ቢንያም እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የኡ​ላም ልጆች ጽኑ​ዓን ኀያ​ላ​ንና ቀስ​ተ​ኞች ነበሩ፤ ለእ​ነ​ር​ሱም መቶ አምሳ የሚ​ያ​ህሉ ብዙ ልጆ​ችና የልጅ ልጆች ነበ​ሩ​አ​ቸው፤ እነ​ዚህ ሁሉ የብ​ን​ያም ልጆች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የኡላም ልጆች ጽኑዓን ኃያላንና ቀስተኞች ነበሩ፤ ለእነርሱም መቶ አምሳ የሚያህሉ ብዙ ልጆችና የልጅ ልጆች ነበሩአቸው፤ እነዚህ ሁሉ የብንያም ልጆች ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የኡላም ልጆች ጽኑዓን ኃያላንና ቀስተኞች ነበሩ፤ ለእነርሱም መቶ ኀምሳ የሚያህሉ ብዙ ልጆችና የልጅ ልጆች ነበሩአቸው፤ እነዚህ ሁሉ የብንያም ልጆች ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡላማ ናናይ ዎልቃማነ ጻላ አሳቱዋ፤ ኡንቱንቱ ዎንዳፍያ አሳቱዋ። ኡላማዉ ጼታነ እሻታሙዋ ግድያ ናናይነ ናና ናናይ ደኢኖ። ሀዋንቱ ኡባቱ ቢንያማ ዘረ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ulaama naanay wolk'k'aamanne s'ala asatuwaa; unttunttu wonddaafiyaa asatuwaa. Ulaamaw s'eetanne ishatamuwaa gidiyaa naanaynne naanaa naanay de'iino. Hawanttu ubbatuu Biiniyaama zeretsaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ulaame nayti wolqqamanne mino olanchchata; isttika wondafen duko erizayta; Ulaames 150 attuma naytinne nayta nayti deettes. Hayti ubbati Biniyaame zareta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡላሜ ናይቲ ዎልቃማኔ ሚኖ ኦላንቻታ፤ ኢስቲካ ዎንዳፌን ዱኮ ኤሪዛይታ፤ ኡላሜስ 150 ኣቱማ ናይቲኔ ናይታ ናይቲ ዴቴስ። ሃይቲ ኡባቲ ቢኒያሜ ዛሬታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡላማ ናይት ዎልቃማነ ምኖ አስ፤ ኤንቲ ዶንገን ዱከይሳታ። ኡላማስ ፄታነ እሻታሙ ግድያ ናይትነ ናይታ ናይት ደኦሶና። ሀይሳቲ ኡባይ ብንያመ ኮቻታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ulama nayti wolqaamanne mino asi; enti dongen dukeyisata. Ulamas xeetanne ishatamu gidiya naytinne nayta nayti de7oosona. Haysati ubbay Biniyaame kochata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የኡላም ልጆች በቀስት መንደፍ የሚችሉ ብርቱ ተዋጊዎች ነበሩ፤ እነርሱም በአጠቃላይ ቍጥራቸው አንድ መቶ ሃምሳ ወንዶች ልጆችና የልጅ ልጆች ነበሯቸው፤ እነዚህ ሁሉ የብንያም ትውልዶች ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የኡላም ወንዶች ልጆች ዝነኛ ወታደሮችና ቀስት ወርዋሪዎች ነበሩ፤ የእነርሱም ዘሮች በአጠቃላይ አንድ መቶ ኀምሳ ልጆችና የልጅ ልጆች ነበሩ፤ እንግዲህ ከዚህ በላይ ስሞቻቸው የተጠቀሱት ሁሉ የብንያም ነገድ ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ኡላም ምግታር ቀስቲ ዝኽእሉ፥ ተባዓት ተዋጋእቲ ነበሩ። ንኣኣቶምውን ብዙሓት ደቅን ደቅ ደቅን ነበርዎም። ኵሎም ሚእትን ሓምሳን ነበሩ። እዚኣቶም ኵሎም ደቂ ብንያም ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ኡላምውን ተባዓት ተዋጋእቲ፡ ምግታር ቀስቲ ዚኽእሉ ሰባት ነበሩ። ብዙሓት ደቅን ደቂደቅን ድማ፡ ሚእትን ሓምሳን፡ ነበርዎም። እዚኣቶም ኲሎም ካብ ብንያም እዮም።