1 Chronicles 8:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሚቅሎት ድማ ኣቦ ሲምዓ ነበረ። ምስ ኣሕዋቶም ድማ ኣብ የሩሳሌም ኣብ ስግር ኣንጻሮም ተቐመጡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሜቅ​ሎ​ትም ሳም​አን ወለደ፤ እነ​ርሱ ደግሞ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ጋር በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም በወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ፊት ለፊት ተቀ​መጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሚቅሎት ሳምአን ወለደ፤ እነርሱ ደግሞ ከወንድሞቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በወንድሞቻቸው ፊት ለፊት ተቀመጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሳምአን የወለደው ሚቅሎት ነበሩ፤ እነርሱ ደግሞ ከወንድሞቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በወንድሞቻቸው ፊት ለፊት ተቀመጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ምቅሎታ። ምቅሎት ሽምአ የሌዳ። ሀዋንቱ ቃይ የሩሳላመን ደእያ ባረንቱ ዳባቱ ማታን ደኤድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Mik'iloota. Mik'ilooti Shim"a yeleedda. Hawanttu k'ay Yerusaalamen de'iyaa barenttu dabbattuu matan de'eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Shime7e aawa Miqiloote; hayti ubbati ba dabbota matan Yerusalaamen deettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሺሜኤ ኣዋ ሚቂሎቴ፤ ሃይቲ ኡባቲ ባ ዳቦታ ማታን ዬሩሳላሜን ዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ማቅሎታ። ማቅሎት ሽምአ የልስ። ሀይሳቲ የሩሳላመን ደእያ ባንታ ዳቦታ ማታን ደእዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Maqloota. Maqlooti Shim7a yelis. Haysati Yerusalaamen de7iya banta dabbota matan de7idosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሺምዓ አባት ሚቅሎት ነበሩ። እነዚህም ከሥጋ ዘመዶቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም ከተማ አቅራቢያ ይኖሩ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሺምዓ አባት ሚቅሎት ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ የእነርሱም ዘሮች በሌሎቹ የጐሣቸው ቤተሰቦች አቅራቢያ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሚቅሎት ከዓ ንሳምኣ ወለደ፤ እዚኣቶም ኣብ ጥቓ ኣሕዋቶም፥ ኣብ ኢየሩሳሌም ይቕመጡ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሚቅሎት ከኣ ንሽምኣ ወለደ፡ እዚኣቶምውን ኣብ መንጽር እቶም ኣሕዋቶም፡ ኣብ የሩሳሌም ምስ ኣሕዋቶም ተቐመጡ።